У нас вы можете посмотреть бесплатно የእሳት ዳር ጭውውት | ልብህን አድሰው ! или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ርዕስ፦ ልብህን አድሰው | በእሳት ዳር የተደረገ ጥልቅ የልብ ጭውውት በዕለት ተዕለት ኑሯችን ውስጥ የሚያጋጥሙን ተግዳሮቶች፣ ክፉ ንግግሮች እና መጥፎ አጋጣሚዎች ልባችንን በቂም፣ በጭንቀትና በጨለማ እንዲሞላ ሊያደርጉት ይችላሉ። ነገር ግን ልክ እንደ ቤታችን ሁሉ፣ ልባችንም እድሳትና ጥገና ያስፈልገዋል። ይህ ውይይት ለልብዎ ሰላም ከሰጠዎት፣ ለሌሎችም እንዲደርስ Like እና Share ያድርጉት። የእርስዎ የልብ እድሳት ጉዞ እንዴት እንደጀመረ በኮሜንት መስጫው ላይ ያጋሩን። #ልብህን አድሰው #በእሳት ዳር ጭውውት#የልብ ሰላም #FiresideChat # one planet media