У нас вы можете посмотреть бесплатно መልክአሕማማት ክፍል ፬ አራት ሰላምታ ዘ፫ቱ ሰዓት በደብር ዓባይ ጣዕመዜማ በመ/ር አሚናዳብ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
እንኳን ወደ ደብር ዓቢይ ጣዕመ ዜማ ቻናል በሰላም መጣችሁ። በዚህ የዛሬ ዝግጅታችን “መልክአ ሕማማት - ክፍል ፬ (አራት)” የተሰኘውን የቤተክርስቲያናችንን ጥንታዊና መንፈሳዊ ሥርዓት ይዘንላችሁ ቀርበናል። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የሚከተሉትን ዋና ክፍል ያገኛሉ፦ ሠላመማርያም ስብሐተኢየሱሰ ስብሐተስላሴ ሰላም ለኪ ማርያም ርግብ፦ (የሶስት ሰዓት ሰላምታ) በግዕዝ ቋንቋ በአራራይ ዜማ እና ሥርዓቱ። ይህ ዝግጅት በደብር ዓቢይ የጣዕመ ዜማ መምህራን የተዘጋጀ ሲሆን፣ ጥንታዊውን የቤተክርስቲያን ዜማና ሥርዓት ጠብቆ የቀረበ ነው። ለሥጋ ድካም ለነፍስ እረፍት የሚሰጠውን ይህንን የጸሎትና ትምህርት ክፍል ተከታተሉ፤ ለሌሎችም በማጋራት በበረከቱ ተሳታፊ ይሁኑ። 🔔 ይህንን ቻናል ላይክ (Like) እና ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ የቤተክርስቲያናችንን መንፈሳዊ ዜማና ሥርዓት በስፋት እንዲሰራጭ የበኩላችሁን አስተዋጽኦ ያድርጉ። ለአስተያየትዎ እና ጥያቄዎ ከታች ባለው የኮሜንት (Comment) መስጫ ሳጥን ላይ ይፃፉልን።