У нас вы можете посмотреть бесплатно Jonny Ragga - Eyobeliyu (Esat) | ጆኒ ራጋ - ኢዮቤልዩ (እሳት) - New Ethiopian Music 2025 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
Jonny Ragga - Eyobeliyu (Esat) ጆኒ ራጋ - ኢዮቤልዩ (እሳት) Track 1 of 7 from the album Jonny Ragga - Wiha Ena Esat | Esat Lyrics: Jonny Ragga Melody: Jonny Ragga Arrangement: Jonny Ragga Producer: Jonny Ragga Mixing: AYOMIPOSI Victor Oyewole at WarDrum Mixing Studio (UK) Mastering: Sonus (UK) © 2025 All Rights Reserved Produced by Jonny Ragga for Terara Music Production. Any unauthorized use, copying, or distribution is strictly prohibited. _______________________________________ ናትና ትሩፋት፣ ወይዘሮዋ እንዳይከፋት፣ ጊዜ ስጣት አዝናናት፣ እንክብካቤህ ይትረፋት መልካም መንገድ ዓይንሽ ማዶ ማዶ ሲያይ በመስኮት፣ በፍቅር ጥማት ሲባዝን ያዝኩት ከዛም ህይወቴን ካላንቺ አሰብኩና፣ አመንኩ ሁሉም ነገር እንደሌለው መና ከከተማ ውጭ እንሂድ ርቀን፣ ናፍቆኛል ማየት ከልባችን ስቀን ብቻችንን ሆነን ልብሽን ላድምጠው፣ ያሻውን ልወቅ ትኩረቴንም ልስጠው አልኩኝ ሄዋና፣ ስሜትሽ ይበል ዘና፣ ሃሳብሽም ይረፍ፣ ልስማሽ በጥሞና ሄዋኗ፣ ዕምነትሽም ይፅና፣ አለሁኝ ከጎንሽ፣ ሁሉም ይሆናል ደህና እስከ ኢዮቤልዩ፣ እስካለን በጤና፣ ችግር እንኳ ቢጠና፣ ፈተናው የሚያፀናን እስከ ኢዮቤልዩ፣ በሃዘንም በደስታ፣ በዝቅ እና ከፍታ፣ በአስቸጋሪ ሁኔታ እስከ ኢዮቤልዩ፣ ብናረጅ 'ንኳ በእድሜ፣ አንቺን መውደድ ነው ጥቅሜ፣ እስከፈቀደው አቅሜ እስከ ኢዮቤልዩ፣ ፓስፖርትሽ ሙሉ ቪዛ፣ በስምሽ ደሴት ልግዛ፣ ነሽ የኔ ሞናሊዛ አይጨበጨብ በአንድ እጅ - Jonny Ragga የሚደምቀውስ በሁለት እንጂ ፍፁም ያለአንቺ፣ እዚህ አልደርስም ነበር መቼም በል ተናገር ከእያንዳንዱ ጠንካራ ወንድ በስተጀርባ አለች አንድ የሴት አውራ ከጅምሩ አብራው ያሳለፈች ብዙ ውጣ ውረድ ብዙ መከራ ይዛ አላማውን ጫፍ ለመድረስ ከጎኑ ሆና አብራ ጥራ ግራ የማታስደፍር ቤቷን ለማንም ለባሏ ህልም ሆና የነብር ጭራ እነሆ ያቺን ሴት፣ ውስጧ ይሙላ ሀሴት፣ ሆኖም ከቶ በምንም ስሌት፣ አይጎዳ የሷ ስሜት ኦሆሆ ማማ፣ ከጎኔ ቆመሽ ለዚሁ አላማ አብረን ልንጓዝ ወደ ማማው፣ ልብሽ በግቡ ነው የተስማማው ላዝናናሽ በዜማ ላንቺ፣ ሁኚ ልብሽ እንዳሻው፣ ለውለታሽ ሁሉ አለኝ መካሻ ላንቺ፣ ስሜትሽ ለፈቀደው፣ አለልሽ ልቤ ብዙ ያቀደው ላንቺ፣ ላለው ከሰማይ በታች፣ ደስታዬ ሁሉ አንቺን አካታች ላንቺ፣ ላሳይሽ ሙሉ ፍቅሬን፣ ልንከባከብሽ ቀንሽ ነው ዛሬ ላንቺ፣ ከሌለኝ እገባ ዕዳ፣ እካሳይ ኑሮ ደልቶሽ እበላ ፍዳ ነሽ የክብሬ እንግዳ እኔው ነኝ አለሁ ዱሮ የወደድሽው ሰው ችላ ያልኩሽ ኑሮ ሃሳቤን ቢዋሰው ፍቃድሽ ሆኖ ልብሽን ልካሰው ጊዜ ልስጥሽ ላንቺ ፍቅራችንን እናድሰው ከከተማ ውጭ እንሂድ ርቀን ናፍቆኛል ማየት ከልባችን ስቀን ብቻችንን ሆነን ልብሽን ላድምጠው ያሻውን ልወቅ ትኩረቴንም ልስጠው አልኩኝ ሄዋና፣ ስሜትሽ ይበል ዘና ሃሳብሽም ይረፍ ልስማሽ በጥሞና ሄዋኗ፣ ዕምነትሽም ይፅና አለሁኝ ከጎንሽ ሁሉም ይሆናል ደህና እስከ ኢዮቤልዩ፣ እስካለን በጤና፣ ችግር እንኳ ቢጠና፣ ፈተናው የሚያፀናን እስከ ኢዮቤልዩ፣ በሃዘንም በደስታ፣ በዝቅ እና ከፍታ፣ በአስቸጋሪ ሁኔታ እስከ ኢዮቤልዩ፣ ብናረጅ 'ንኳ በእድሜ፣ አንቺን መውደድ ነው ጥቅሜ፣ እስከፈቀደው አቅሜ እስከ ኢዮቤልዩ፣ ፓስፖርትሽ ሙሉ ቪዛ፣ በስምሽ ደሴት ልግዛ፣ ነሽ የኔ ሞናሊዛ እስከ ኢዮቤልዩ፣ እስካለን በጤና፣ ችግር እንኳ ቢጠና፣ ፈተናው የሚያፀናን እስከ ኢዮቤልዩ፣ በሃዘንም በደስታ፣ በዝቅ እና ከፍታ፣ በአስቸጋሪ ሁኔታ እስከ ኢዮቤልዩ፣ ብናረጅ 'ንኳ በእድሜ፣ አንቺን መውደድ ነው ጥቅሜ፣ እስከፈቀደው አቅሜ እስከ ኢዮቤልዩ፣ ፓስፖርትሽ ሙሉ ቪዛ፣ በስምሽ ደሴት ልግዛ፣ ነሽ የኔ ሞናሊዛ ኢዮቤልዩ Any unauthorized use, copying, or distribution is strictly prohibited. ©Jonny Ragga Music #TheComeback #LikeWeNeverLeft #20YearsOfNostalgia #JonnyRagga #ጆኒራጋ #timelesssounds #LegendReturns #ውሃእናእሳት #newethiopianmusic2025 #newmusicvideo #jonnyragga #ethiopianmusic2025 #jonnyragga #ethiopianmusic #newmusic #jonny #raggaemusic #rasta #newethiopianmusic #addisababa #ethiopianfood #habeshafashion #habeshawedding #eritrean #ethio #eritrea #habeshastyle #habeshakemis #habeshadress #africa #ethiopians #ethiopiancoffee #habeshagirl #ethiopianmusic #habeshaqueens #addisabeba #habeshabrides #reviewethio #amharic #habeshamemes #love #african #oromo #ethiopianwedding #ethiopianmusic #ethiopianmovie #habsha #ethiopia🇪🇹 #ethiopiamusic🇪🇹 #ethiopia🇪🇹 #ethiopiamusic🇪🇹👍🏾 #ertria🇪🇷 #ertriamusic #culture #habshatiktok #habsselfie #jamaica#facebook #tiktokethiopia #onelove #loveyou #ethiopianculture #habesha #blakestar #brothers #habshaartist #habshamusic #butfirstcoffee #biutiful #cultura #loveislove #boystyle #lovestory #man #ethiopianmusic #ethiopianmusic #Selamawit_Yohannes #Senbide #Newtifriganmusic #new_Ethiopian_Tigrigan_Music #Tigray #Lemlem_Hailemichael #Keftogn #nahomrecordsinc #veronicaadane #abebaye #music #musica #musicvideo #artist #ethiopianartist #veronicaadanenewmusicvideo2023 #veronicaadanebestmusicvideo #ethiopia #nahomrecords #Guragignadance #Guragecultuer #Guragugnatraditionalmusic #Argawbedaso #ethiopianmusic #ethiopian #ethiopia #habesha #ethiopianwomen #habeshabeauty #mem #mem_records musicvideo2023 #veronicaadanebestmusicvideo #ethiopia #nahomrecords #Guragignadance #Guragecultuer #Guragugnatraditionalmusic #Argawbedaso #ethiopianmusic #ethiopian #ethiopia #habesha #ethiopianwomen #habeshabeauty #mem #mem_records #Ethiopian #Music #ethiopianmusic #amharicmusic #dagi_d, #dagi_d #newmusic #ethiopiannews #ethiopianmovie #ethiopiancomedy, #ethiopianclassicalmusic #ethiopiandrama #nahomrecords #nahomfavorite #yileyal #Tizita #Yenehun #Asketiye #Fikrehoy #Sasbew #Mayaye Degemgem #Endatitelaw #Keftogn #Welini #Lijinet #habeshachewata #habeshadance #eskista #Dagi_D #Newmusicvideo, #ethiopia #ethiopianhistory #eritreanmusic #tigrignamusic #oromomusic2022 #ebs #ebsnews #today #kanatv #etvnews #ethio360 #abiyahmed #habeshaunity #habesha #ethiopiamusic