У нас вы можете посмотреть бесплатно #ሰባቱ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ላይ ሳለ የሚከተሉትን ሰባት ዐበይት ቃላት አሰምቶ ተናግሯል #የጌታችን #መከራ በሊቃውንት አንደበት(በልሳነ አበው) የእስክንድርያው ሊቀ ጳጳሳት ቅዱስ ቄርሎስ ሊቀ ጳጳስ ቅዱስ ጎርጎርዮስ የአንጾኪያው ሊቀ ጳጳስ ቅዱስ ዲዮናስዮስ የኢየሩሳሌም ኤጲስ ቆጶስ ቅዱስ ዮሐንስ የሮማ ኤጲስ ቆጶስ ቅዱስ አቡሊዲስ የስቅለት መዝሙር yesiklet Mezmur በዚህ መንፈሳዊ ቻናል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የቅድስት አንዲት ሐዋርያዊት ቤተ ክርስቲያንን ሥርዓተ አምልኮት ✍ትምህርተ ሃይማኖት,ወራዙትእቅበተ እምነት ማስተማር ✍ታሪክና ቅርስ መንፈሳዊና ማኅበራዊ አገልግሎት ✍መዝሙራት ምክረ አበው ብሒለ አበው ✍ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች ✍መንፈሳዊ ግጥም ጥቅሶችና አባባሎች ✍የመንፈሳዊ መጻሕፍት ዳሰሳዎች ትረካዎች ✍የቤተክርስቲያን ታሪክ መንፈሳዊ ፊልሞች የቅዱሳን ታሪኮች ✍የቤተክርስቲያን ጸሎቶችና ምንባባት ✍ጥናታዊ ጽሑፍ መንፈሳዊ ገዳማትን ጉዞ ታሪካቸውን ትረካ “ሕዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሣ ጠፍቶአል።” ሆሴዕ 4፥6 “የቤርያ ሰዎች ነገሩ እንደዚሁ ይሆንን? ብለው ዕለት ዕለት መጻሕፍትን እየመረመሩ ቃሉን በሙሉ ፈቃድ ተቀበሉ።”ሐዋርያት 17፥11 ውድ ምዕመናን እለት እለት የቤተክርስቲያን ስብከትና መጽሐፍት እውቀታችንን በማሳደግ ሶሻል ሚዲያ የምንሰማውንና በመጽሐፍ የምናነበውን እየመረመርን ለይተን ማወቅ አለብን እንቃ ህዝባችን ያለ እውቀት አይኑር እውቀት ሲኖረን ነውና በመንፈሳዊ ህይወታቸውን የምናድገው። ሐዋርያዊ ተልእኮን ለማስፋፋት ይህን ቻናል ሰብስክራይብ ሸር በማድረግ የቻናሉ ቤተሰብ በመሆን እንዲሁም የደወል ምልክቱን በመጫን በቻናሉ የሚለቀቁትን ማግኘት ይችላሉ። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሃይማኖታዊ ትምህርቶች መዝሙራት የሚቀርቡበት ዐውደ ምሕረት ነው Ethiopian Orthodox Tewahedo Church mezmur sibket timhrt