У нас вы можете посмотреть бесплатно የቀረሽ ጊዜ ትንሽ ነው! 😭 የኢክራም የሞት ቀጠሮ እና የአቡ አስደንጋጭ ምስጢር | ህያብ ክፍል 8 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ምስጢሩ ወጣ! አቡ እና ፋፊ ተያዙ! የኢክራምስ መጨረሻ ምን ይሆን?" እንኳን ወደ Ezu Islamic Story በሰላም መጣችሁ! ዛሬ እጅግ ልብ የሚነካውን "ህያብ" ክፍል 12 ይዘንላችሁ ቀርበናል። በዚህ ክፍል፦ የኢክራም እና የዶክተሩ ስልክ፦ "የቀረሽ ጊዜ ትንሽ ነው" የተባለችው ኢክራም ለምን ምስጢሯን ለቤተሰቧ መናገር ከበዳት? የሉና እንባ፦ ሉና አቡንና ፋፊን በምን ሁኔታ አየቻቸው? ያየችው ነገርስ ለምን እጆቿን እስክትቆርጥ ድረስ አስገጠማት? የኑር ሰላም ጭንቀት፦ ኑር ሰላም በእህቱ እና በጓደኛው መካከል የተደቀነውን ፈተና እንዴት ይወጣው ይሆን? የታሪኩን አስገራሚ እድገት እስከመጨረሻው ተከታተሉ። ቪዲዮውን ከወደዱት፦ 👍 Like በማድረግ ድጋፋችሁን ግለጹ። 🔔 Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። 💬 Comment ላይ "ኢክራም እውነቱን ለኑር ሰላም መናገር አለባት ወይስ የለባትም?" በሚለው ላይ ተወያዩ። ስለ ድጋፋችሁ እናመሰግናለን!