У нас вы можете посмотреть бесплатно "እንደ መልሕቅ" ኤባ ዳንኤል - “EndeMelhik” Ebba Daniel или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
Ethiopian Gospel Song 2022 From YeHagere lij Album Track 7,EndeMelhik Official Video clip by Singer Ebba Daniel የሀገሬ ልጅ የመዝሙር ሰንዱቅ በ ዘማሪ ኤባ ዳንኤል 2014 ፯,, እንደ መልሕቅ Music arrangements ; Robel Dagne Vocal recording, Mixing & Mastering ; Robel Dagne @ ሮdB records Live Guitar ; Robel Dagne #EndeMelhik #EbbaDaniel #gospelsongs To Get The Full Album Click the link Below ⬇️ … " የሀገሬ ልጅ " የተሰኘውን የዘማሪ ኤባ ዳንኤልን ሙሉውን አልበም ለማግኘት ይህን መስፈንጠሪያ ይጫኑ👉🏻 • የሀገሬ ልጅ ሙሉ አልበም 2013 ዘማሪ ኤባ ዳንኤል YeHagere ... እንደ መልህቅ መሬት የተኛ ሰው እወድቃለሁ ብሎ ከቶ እንደማይሰጋ በእቅፍህ ስሆን እንዲያ ነው የማምንህ ልቤ የሚረጋጋ ጸንቼ ቆሜአለሁ በማዕበሉ ላይ ቃልህን አምኜ እንደማትጥለኝ እንደማትተወኝ እርግጠኛ ሆኜ ልክ እንደ መልህቅ ወደ ውሀው ገብቶ መርከብን እንደሚይዝ እንዳይወድቅ አፅንቶ በሚናወጥ አለም እንዳልቀር ወድቄ ህይወቴን {ዘመኔን} የያዝከው አንተ ነህ መልህቄ ዝብርቅርቅ ህይወቴ በበዛልኝ ፍቅርህ በምህረትህ ቀንቷል የትናንት ችግሬ ዳግም ላይመለስ ታሪክ ሆኖ ቀርቷል ድኜ ቀርቼአለሁ ያለ አንዳች ምልክት ያለ አንዳች ጠባሳ ዘመኔ ለምልሟል ከመልካምነትህ ካንተው የተነሳ በውጣ ውረዱ በኑሮ ስንክሳር ከቶ አልናወጥም ስላለህ ከእኔ ጋር