У нас вы можете посмотреть бесплатно | ሰማያትን የዘረጋህ !! | apostolic church of ethiopia | | ምዕራብ ማስ ኳየር | | apostolic church songs | или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
lyrics ሰማያትን የዘረጋ ምድር በቃል ያፀና ማን አለ ምስተካከለህ ካንተ ጋር ምለካካ አንተ ግን ያው አንተ ነህ/2x/ እኩያ አቻ የሌለህ ዘላለም ብቻህን ነህ/2x/ #1. ዘላለም አይገልፀው የዕድሜህን ቁጥር ሁሉን አሰረጅተህ አንተ ግን አዲስ ነህ ከአማልክት መሃል ምመስልህ ማነው ጥበብ ችሎታህ ኃይልን ምደርሰው የማትለወጥ አልፋ ኦሜጋ ነህ ዘመኑም አይሻር ዙፋን አለህ ክብርህ አያረጅም ደምቆ ያበራል ከአማልክት ሁሉ ማን ይመስላል ሰማያትን የዘረጋ..... #2. ብርቱ የተባለው ሲያረጅ ይደክማል ቀን እያደረ ሲሄድ ጉልበቱ ይላላል ተሹሞ የነገሰው ተዋርዶ ይሻራል ስልጣኑን ለሌላው ብርቱ ያስረክባል በዘመናት ላይ ንጉስ ነህ የጊዜ ሚዛን አይገድብም ከጥንትም/ትናንትም/ ነበርህ ዛሬም አለህ ለዘለዓለም ትኖራለህ/2x/ አይገረሰስ ስልጣን ዙፋንህ ሁሌ እንደፀና ትገዛለህ/2x/ አንተ ግን ያው አንተ ነህ,,,,,,,, #Apostolic Church of Ethiopia #Ziway apostolic church #Western mass choir #ሰማያትን የዘረጋህ #apostolicchurchmezmursongs #gospelmusic #duet #viralvideo #Apostolic church of Ethiopia #songs #gospel #singer #choir #apostolic church songs