У нас вы можете посмотреть бесплатно ታዋቂው ዩቲዩበር ስፒድ (IShowSpeed) በአዲስ አበባ ከፍተኛ ትኩረት አገኘ! или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ከ263,000 በላይ ሰዎች ጉብኝቱን በቀጥታ እየተከታተሉት ነው! 🇪🇹🎥 #Ethiopia | ታዋቂው አሜሪካዊ ዩቲዩበር IShowSpeed (አይ ሾው ስፒድ) በአዲስ አበባ እያደረገ ያለው ጉብኝት በዓለም አቀፍ ደረጃ ትኩረትን ስቧል። በዩቲዩብ ቻናሉ እያስተላለፈ የሚገኘውን የቀጥታ ስርጭት (Live Stream) በዚህ ደቂቃ ከ263 ሺህ በላይ ዓለም አቀፍ ተመልካቾች እየተከታተሉት ይገኛሉ። የ21 ዓመቱ ወጣት ዩቲዩበር በአጠቃላይ 20 የአፍሪካ ሀገራትን በመጎብኘት የአፍሪካን ባህል፣ ታሪክ እና መልካም ገጽታ ለዓለም ህዝብ ለማስተዋወቅ እየሰራ ይገኛል። ተደራሽነት፡ ስፒድ በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያ አማራጮች ከ150 ሚሊዮን በላይ ተከታዮች ያሉት በመሆኑ፣ የአዲስ አበባ ጉብኝቱ ለኢትዮጵያ ቱሪዝም ትልቅ ማስተዋወቂያ እንደሚሆን ታምኖበታል። ፈንድቃ - ውዝዋዜ ከመላኩ አድርጎ ነበር። በበቃኝ ወጥቷል። ለላቡ መተኪያ ኢትዮጵያ ገበታ ቀርቦለታል። ቁርጥ ሥጋ ለመሞከር እየጣረ ነው። አሁን በመስቀል አደባባይ አየተጠበቀ ነው። Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን) #IShowSpeed #Ethiopia #Tourism #Adonay