У нас вы можете посмотреть бесплатно 🔴አባታችን በሰማያት ላይ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
❖ አባታችን / ሰላምታ ቅኝት/ መጋቢ ስብሐት አለሙ አጋ አባታችን በሰማያት ላይ ያለህ ተለይቶ ይመስገን ቅዱስ ስምህ መንግስትህን የምንፈልጋት ከጥንቱ በልጅነት ትምጣ ትሰጠን አቤቱ ፈቃድህም ይህ እንዲደረግ ይሁን በሰማይም ሞተን ተነስተን ከደይን እንድንኖር ምስጋናህ ምግብ ሆኖን ዛሬም በምድር በስጋ ህይወት ሳለን ምግባችንን በየእለቱ አውቀህ ስጠን ይቅር በለን የበደልንህን ነገር ወንድማችን የበደለንም ቢኖር እንደዐቅማችን እኛም እንድንል ይቅር ከገሃነም ከክፉ ሁሉ መአት አትጣለን አድነን እንጂ ከሞት ይችን መንግስት የማያገኛት ህልፈት ጌትነትም ከኀሊነትም ክብርም ናቸውና የአንተ ገንዘቦች ሁሉም ለዓለም ወለዓለም ዓለም አሜን #kibrom begena