У нас вы можете посмотреть бесплатно ከ100% በላይ ትርፍ የሚገኝበት አዋጭ የመድሀኒት ቤት ቢዝነስ /pharmacy business idea /@ገቢያ ሚዲያ @ኑሮ በሸገር @አብርሆት ሚዲያ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
የመጽሀኒት ቤት ቢዝነስ በሀገራችን እጅግ አስፈላጊና አንገብጋቢ የስራ ዘርፍ ነው ። ከትልቁ መድሀኒት አምራችና እስከ ቸርቻሪ ነጋዴው ድረስ በየደረጃው ከ100% በላይ የሚያተርፍበት የንግድ አማራጭ ነው ። ገንዘብ ያላቹ ሰዎች ይህን ቢዝነስ እንድትጀምሩ አበረታታለው ። በዚህ ዘርፍ የተማራቹም ካላቹ ከባለሀብቶች ጋር በመነጋገር የሽርክና ንግድ ብትጀምሩ ስኬታማ ምትሆኑበት የቢዝነስ ዘርፍ ነው ። 100% የሚተረፍበት ቢዝነስ ነው ማለት የ1ዐ0ብር መድሀኒት 2ዐ0ብር ትሸጣለ ማለት ነው ። እንዲሰራላቹ የምትፈልጉትን የቢዝነስ ሀሳቦች ንገሩንና ሁሉን አጣርተን እናሳውቆታለን ። የዳቦ ቤት ቢዝነስ ... የበርገር ቤት ቢዝነስ , የማተሚያ ቤት ቢዝነስ , የእስቴሽነሪ ቤት ቢዝነስ ,የዲኮር ቢዝነስ .... ኡቡንቱ ቲዩብ / Ubuntu tube Facebook.com = https://www.facebook.com/100073589687... telegram =https://t.me/ubuntu_tube ማንኛውም አይነት ምርት ወይም አገልግሎት ፤ የስራ አማራጮችን እና የቢዝነስ ሀሳቦችን ፤ ሌሎች አስተማሪ የቢዝነስ መረጃዎችንና ዝግጆቶችን እንዲሁም ፕሮግራሞችን ከእኛ ቻናል ጋር ያገናኙ ። you will find all kinds of products or services, job opportunities and business ideas , others informative information and events from our channel . copyright - 2023 g.c @ubuntu tube @ኡቡንቱ ቲዩብ