У нас вы можете посмотреть бесплатно እየበረታን ስንሄድ || ስደት ተነሳ || እስከ መጨረሻው የሚጸና ግን እርሱ ይድናል || አቶ ቾምቤ ግርማ || ክፍል-1 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
የቡታጅራ መካነ ኢየሱስ ማኅበረ ምእመናን መሪ እንዲሁም የሰበካ ጣቢያ አስተባባሪ ፤ የቡታጅራ አብያተ ክርስቲያናት ሕብረት የቦርድ ሰብሳቢ፤ የምስራቅ ወረዳ ዞን ካውንስል ምክትል ሰብሳቢ በመሆን የሚያገለግል፡፡በመንግሥት መስሪያ ቤት ውስጥ በኃላፊነት ላይ ሆኖ የሚሰራ የተከበረ ሰው ነው፡፡ ከሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በተማሪዎች ሕብረት ጀምሮ ስለውንጌል በመከራ ውስጥ እያለፉ የመጡት ወንድም ፤ አሁንም በጤናችው ላይ ከፍተኛ እክል ስለወንጌል በማስተናገድ በላይ በሕክምና ላይ እያሉም ወንጌልን እስከ እስትንፋሳችው መጨርሻ ድረስ ለመስራት በቁርጠኝነት ሲናገሩ በታላቅ ደስታ ነው፡፡ የጽናት ዝግጅት ክፍል ከእርሳቸው ጋር ቆይታ አድርገናል፡፡ የመጀመሪያውን ክፍል እንዲህ አዘጋጅተን ይዘንላችሁ ቀርበናል፡፡ መልካም ቆይታ! ለማንኛውም አስተያየትና ጥቆማ የደስ ደስ መልቲ ሚዲያ +251 9 12 84 35 35፣ +251 7 16 28 60 60