У нас вы можете посмотреть бесплатно በእርግዝና ወቅት ወሲብ መፈፀም ይቻላል ? | Is possible to have sex during pregnancy ? или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ወሲብ ለጤና የሚሰጠው ጠቀሜታ • ወሲብ ለጤና የሚሰጠው ጠቀሜታዎች | Benefits of se... በእርግዝና ወቅት የሚደረግ ወሲብ ፅንሱን አይጎዳውም። ምክንያቱም ፅንሱ በአሚኖይትድ ፍሉድ እና በማህፀንዎ ጡንቻ ግድግዳዎች ይጠበቃል ። በወሲብ ወቅት የሚደረገው የጡንቻ መኮማተር እና በ ምጥ ጊዜ የሚደረገው የጡንቻ መኮማተር አንድ አይደለም። እንደ አጠቃላይ ደህንነት ሲባል ግን ዶክተራችሁ በመጨረሻው የእርግዝና ወራቶች አካባቢ ወሲብ እንድታቆሙ ሊነግራችሁ ይችላል። እንደ አንዳንድ ጥናት በወንድ የዘር ፈሳሽ ውስጥ ያለው prospglandin ምጥ እንደሚያመጣ ይታመናል። ምክንያቱም የወንዱ የዘር ፈሳሽ የማኅጸንን ጫፍ ለመብሰል እና ምጥ ለማነሳሳት የሚጠቅመው ፕሮስጋንዲን ስላለው ነው። እርግዝናችሁ ጤናማ ከሆነ ምንም ችግር ከለሌው የግብረ ሥጋ ግንኙነት የፅንስ መጨንገፍ ሊያስከትል አይችልም። ወሲብ እራሱ መጠነኛ የጡንቻ መኮማተርን ያስወግዳል። ♦️ በእርግዝና ወቅት ወሲብ መቼ ማቆም ይኖርባችኋል? እርግዝና ወቅት ከባድ የደም መፍሰስ ካለባችሁ ከወሲብ መራቅ ይኖርባችኋል። ምክንያቱም ወሲብ ለበለጠ የደም መፍሰስ ይዳርጋል። ይህም የሚሆነው የእንግዴው ልጅ ስስ ከሆነ እና የደም ስብስብ ካለ የሚፈጠር ነው። ሌላው፡- ➥ ማህፀን ጫፍ ወይም መግቢያ ላይ ችግር ካለ ወሲብ መፈፀም የለባችሁም ። ምክንያቱም ቀድሞ መውለድ ወይም የፅንስ መጨንገፍ ከፍተኛ አደጋ ሊያስከትል ይችላል። ➥ መንታ ፅንስ ከፀነሳችሁ ➥ ከዚህ በፊት ቀድሞ የመውለድ ነገር ገጥሟችሁ ከሆነ ወሲብ መፈፀም የለባችሁም ➥የ አሚኖይትድ ፈሳሽ ይህ ማለት ፅንሱን ከአደጋ የሚጠብቀው ፈሳሽ ከፈሰሳችሁ ። ➥ ቁርጠት እያጋጠማችሁ ከሆነ ። ➥ የእንግዴው ልጅ ስስ ከሆነ ➥placenta previa, ካለባችሁ ማለትም የእንግዴው ልጅ የማህፀናችሁን ጫፍ ሲሸፍን ማለት ነው።ይህም የማህፀን ጫፍ በጊዜው እንዳይከፈት ያደርጋል። በወሲብ ወቅት ወይም በኋላ ያልተለመዱ ምልክቶች ካጋጠማችሁ ህክምና በአፋጣኝ ማድረግ አለባችሁ ለምሳሌ ፦ ➥ህመም ➥ የደም መፍሰስ ➥ የውሃ መፍሰስ ➥ ምቾት ማጣት ሌላው ግን እርግዝና ማለት ሴቷ ለወሲብ ያላትን ፍላጎት ስለሚቀንሰው ወሲብ ለመፈፀም ደስተኛ አትሆንም። ስለዚህም በሌሎች መንገዶች ደስታን መፍጠር ትችላላችሁ ።ለምሳሌ በመሳሳም ፣ በመተቃቀፍ፣ ወይም በመተሻሸት ደስታን መፍጠር ትችላላችሁ። ይህ እንደ አማራጭ መጠቀም የምትችሉት መንገድ ነው። ♦️ ሌላው ወሲብ በምትፈፅሙበት ጊዜ ነፍሰጡር ሴቶች በጀርባ መተኛት የለባችሁም ።አንዲት ሴት ጀርባዋ ላይ ብትተኛ የሕፃኑ ክብደት በውስጣዊ የአካል ክፍሎቿ ወይም በዋና ዋና ደም ወሳጅ ቧንቧዎች ላይ ተጨማሪ ጫና ሊፈጥር ይችላል። ስለዚህም ነፍሰ ጡር ሴት ከትዳር ጓደኛዋ በላይ መሆን፣ ጎን ለጎን በመተኛት ማድረግ ይኖርባችኋል። ♦️በእርግዝና ወቅት የሚደረግ የግብረ ሥጋ ግንኙነት ለነፍሰ ጡር ሴት እና ለባልደረባዋ አንዳንድ ጥቅሞች አሉት ።በእርግዝና ወቅት ወሲብ የሚሰጣቸው ጥቅሞች መካከል፦ ➥ ስሜትን ይጨምራል ➥ ሃይል ይሰጣል፦ ወሲብ ካሎሪዎችን ያቃጥላል እና ጤናማ እንዲሆኑ ያግዛል። ➥በትዳር ከጋር መከካከል ትስስርን ያጠነክራል ➥ የበሽታ መከላከል ስርዓትን ይጨምራል። ➥ደስታን ጨምሯል፦ ወሲብ እናቲቱ እና ህፃኑ ደስተኛ እና relax እንዲሆኑ ያደርጋል ። ማለትም ውጥረትን ይቀንሳል። #health #እርግዝና #ወሲብ