У нас вы можете посмотреть бесплатно Hailu Amerga - እልል አለች ነፍሴ - Elel Alech Nefse | Track 07 (Official Lyrics Video) или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
SONG TITILE: እልል አለች ነፍሴ (አዲስ አበባ) MELODY: HAILU AMERGA LYRICS: AKLILU GEBREMEDHIN :HAILU AMERGA ARRANGEMNET:BEREKET TESFAEGZI MIXING : ABEGAZU KIBREWORK SHIWOTA MASTERING: ROBEL DAGNE ALBUM COVER DESIGNING: MILKHY ABDULHADY ALBUM ART PHOTOGRAPHY: MIKIYAS MELESSE (FETIL PICTURE) LYARIC VIDEO: EYOB TILHAUN : YEABSIRA TAYE PROJECT MANAGER: BEZA DAWIT ርዕስ ፡ እልል አለች ነፍሴ ዜማ ፡ ኃይሉ አመርጋ ግጥም ፡አክሊሉ ገብረመድህን ኃይሉ አመርጋ ቅንብር ፡ በረከት ተስፋእግዚ ሚክሲንግ ፡ አበጋዝ ክብረወርቅ ሺዎታ ማስተሪንግ ፡ ሮቤል ዳኜ አልበም ከቨር ዲዛይን ፡ ሚልኪ አብዱልሃዲ አልበም አርት ፎቶግራፈር ፡ ሚኪያስ መለሰ (ፈትል ፒክቸርስ) የሙዚቃ ቪዲዮ ግጥም ፡ እዮብ ጥላሁን የአብስራ ታዬ ፕሮጀከት ማናጀር ፡ ቤዛ ዳዊት ------------------------------------------------------------------------------------------------------ አዱዬ አዱዬ አደዬ አደዬ መጣሁ ቀለሜ የፀሐይዋ ከተማ የፀሐይዋ ከተማ ፍቅርሽን ስጠማ ናፍቆት ሲያንገላታኝ ህመሜ ሲጠና ህመሜ ሲጠና አልቻልኩትምና ደምቆ በፀሐይ ግባት ጎዳና ሞልቶ ከተማው ደብሩን ስሜ ስመለስ ስቃኘው ሀገሩን ጎራው ደመናውን መስለሽ ያሸበረቀው የፀደይ ሰማይ ደርበሽ ያማረ ጥለት ሦስቱን ቀለማት ከላይ እልል አለች ነፍሴ እልል አለች ነፍሴ ሸገር በመድረሴ እልል አለች ነፍሴ እልል አለች ነፍሴ ሸገር በመድረሴ መጣሁ ቀለሜ የፀሐይዋ ከተማ የፀሐይዋ ከተማ ፍቅርሽን ስጠማ ናፍቆት ሲያንገላታኝ ህመሜ ሲጠና ህመሜ ሲጠና አልቻልኩትምና ኮከቡን ሆነሽ ለመብራት እስኪመሽ አትጠብቂ የጨለመው ልቡ ይብራ ሁሌም ብርሃንን ፈንጥቂ ዛሬም ህያው ፍቅርሽ ይበርክት እንዳይጎድል ከማዓድሽ ቤት ጀግናና ደግ ሆነሽ ኑሪ ጠሐይቱ ያፍሪቃ እመቤት እልል አለች ነፍሴ እልል አለች ነፍሴ ሸገር በመድረሴ እልል አለች ነፍሴ እልል አለች ነፍሴ ሸገር በመድረሴ መሴ መርካቶ ሞቢል ኳስ ሜዳ ሰው ታደርጋለች በፍቅር አውሬን አልምዳ ቦሌ ካዛንቺስ መሃል አራዳ ዘር የማይቆጥር ቢሞት ጎረቤት ባዳ ጨርቆስ ለገሃር አውቶብስ ተራ እርቦት አያድርም ጭራሽ ሰው ያለስራ ቄራ ሜክሲኮ ሳርቤት በሙሉ ውሎ እሚያድርበት ሰዉ እንዳመሉ እልል አለች ነፍሴ እልል አለች ነፍሴ ሸገር በመድረሴ ጉለሌ ዊንጌት ቡራዩ ሳሪስ ክፉ ለዋለ ደግ የሚመልስ ፈረንሳይ እንጦጦ ወይ ሽሮ ሜዳ ጊዜ ጠብቆ ሰው እማይከዳ በስድስቱ ኪሎ እስከ ቀበና ፈትፍቶ የሚያጎርስ የጥበብ መና ከአደባባዩ መስቀል ጎተራ የሸገር ፍቅር ስንቱ ይወራ የሁሉ እናት አዲስ አበባ የሁሉም ናት አዲስ አበባ የሁሉ እናት አዲስ አበባ የሁሉም ናት አዲስ አበባ facebook: web.facebook.com/people/Hailu-Amerga/61577766134799 instagram: instagram.com/hailuamergamusic TikTok: tiktok.com/@hailuamergamusic www.hailuamerga.music twitter፡ twitter.com/Hailujano ©️ 2025 All Rights Reserved©️ 2025 All Rights Reserved hailuameraga #hailu #jano #janoband #addisababa #zimAle #zimalehailu #Ahun #AhunHailu #ManAleEndanchi #ManAleEndanchiHailu #Emegnalhu #EmegnalhuHailu #Kaleshibet #KaleshibetHailu #ZemeduwaZemede #ZemeduwaZemedeHailu #Asham #AshamHailu #ElelAlechNefese #ElelAlechNefeseHailu #sheger #addisababa #addisabeba #Shege #ShegeHailu #NafekeNafeke ##NafekeNafekeHailu #Ayehuwachew #AyewuachewHailu #YetimAyaderis #YetimAyaderesHailu #Sorene #SoreneHailu #newethiopianmusic2025 #newmusicvide0 #ethiopianmusic2025 #keterarawmado #janoband #ethiopianmusic #newmusic #raggaemusic #newethiopianmusic #newalbum #rockmusic #ethiopia #eriteria #AduGenet #AratKilo #Piassa #SidistKilo #mesalemiya #kuwasmeda #merkato #addisumicheal #Autobistera #arada #kazanchis #lideta #shiromeda #kera #cherekos #legehar #saris #asko #burayu #mexico #gulele #winget #ferensay #kebena #meskelflower #gotera #sarbet #giyorigis #bunna #torhayloch #hayat #summit #megenagna #hayahulet ##anbessabus #anbessa #amora #lalibela #yedilhwailt #yemirehanakirstos #now #chain #smokes #yesemehatatmetasebiya #sifera #amba #lionofjudah #watch #clock #moaanbessaa #hulum #ethiopiaalbum #newalbum #ethiopianmusic #hailumusic