У нас вы можете посмотреть бесплатно OROMIA11: ሰሞነኛ መረጃ 2-20-2026 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
OROMIA11: ሰሞነኛ መረጃ 2-20-2026 1.ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዋላጋ በቅርቡ ያቀረቡት የዕርቅ ጥሪ ከልብ የመነጨ አይደለም ሲል የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) አስታወቀ። 2.ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የጋዝ ምርት ምርምር ላብራቶሪ በድሬዳዋ ልትከፍት ነው ተባለ። 3.በምስራቅ ወለጋ ዞን ጊዳ አያና ወረዳ አያና ከተማ ህብረተሰቡ ለትራንስፖርት ችግር መጋለጣቸውን ገለፁ። 4.የኢትዮጵያ_አየር_መንገድ ሦስት አዳዲስ የአገር ውስጥ አውሮፕላን ማረፊያዎችን ሊያስመርቅ መሆኑን አስታወቀ። 5.ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ በርካታ ስደተኞች ሊቢያ ውስጥ ለወሲባዊ ብዝበዛ እንደሚዳረጉ የተመድ ሪፖርት አሳየ። 6.በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን በተከሰተ ግጭት የ15 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተገለጸ። 7.ክራይስስ ግሩፕ በሰሜን ኢትዮጵያ እየተባባሰ የመጣው ውጥረት ወደ ከባድ ግጭት የመመለስ ስጋት እንዳለው አስጠነቀቀ። 8.በናይጄሪያ ምንድን ማውጫ ውስጥ 30 ሰዎች በመርዛማ ጋዝ ታፍነው መሞታቸው ተሰማ።