У нас вы можете посмотреть бесплатно ድርሳነ ሚካኤል📗እንኳን ለሊቀ መላእክት አለቃ ለቅዱስ ሚካኤል ክብረ በዓል አደረሳቹ እንዲሁም 🟡ለአቡና ሳሙኤል ዘዋልድባ 🔴ለግንቦት 12 ስንክሳር ዝክር или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
Join this channel to get access to perks: / @yekidusanzekere5159 'የቅዱሳን መታሰቢያ ለበረከት ነው'' ዛሬ የተሰጠን አንደበት ነገ በመቃበር ይዘጋል ፤ ዛሬ የምናወራበት ምላስ ነገ በአፈር ይታሰራል ፤ ቀኑ አጥሮብን ሌሊቱንም የምንራወጥበት እግርም በሳጥን ይገደባል፤ በትንሹ የግንባር ሜዳ ላይ የተሰቀሉት ዐይኖቻችን በአራቱም የዓለም ማዕዘናት እንዳልቃኘንበት በአስከሬን ሳጥን ዉስጥ ዉሃ ሆነው ስም አጠራራቸው ይጠፋል። እንግዲህ ሁሉም ነገር መጨረሻው እንዲህ ከሆነ ዛሬ አንደበታችን መልካም ነገር ይናገር፤ ምላሳችንም የምስራቹን ቃል ይመስክር። መሞታችን ካልቀረ ዘንድ ቅንና መልካም ሰዎች ሆነን እንሙት፤ ለቅኖችና ለመልካሞች ከሞት በኋላ ትንሣኤ ከመቃብር በኋላ ሕይወት ለ እነርሱ ይሆናልና። በየዕለቱ ተከብረው የሚውሉትን ቅዱሳን መለአክትን እና ቅዱሳን ጻድቃን ሰማዕታትን የማቀርብበትን ቻናል ነው ስለምትደግፉኝ በእግዚአብሔር ስም አመሰግናለሁ:: መልካም ነገሮች የሆኑትን ሁሉ የማስተላልፍበት እንደሆነ ስገልጽላችሁ በደስታ ነው። በሰብስክራይብ፤ ሼር፤ ላይክ ( subscribe, share and like ) አድርጉ።