У нас вы можете посмотреть бесплатно የ 7 ቀን የአዕምሮ ምግብ Ethiopian Inspirational & Motivational speaker (in Amharic) или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ክቡራትና ክቡራን ሰላም ጤና ይስጥልኝ። እንደምን ሰነበታቹ። ውድ ወገኖቼ። ሰላም ለናንተ ይሁን። በያላቹበትም ሰላም ያርጋቹ። ዛሬ ይዤላቹ የቀረብኩት በራሪ ጽሑፍ። The Seven day Mental Diet or የሰባት ቀን የአዕምሮ ምግብ ይባላል። የተጻፈው በምእራባዊያን አቆጣጠር በ1935 በዶክተር ኤምት ፎክስ:: አዲስ የአስተሳሰብ መምህር ፣ ደራሲ ፣ እና ሚኒስትር ነበር በጊዜው። ባለፈው ሳምንት ያነበብኩትን መጻፍ ስገዛ ፤ አማዞን ኪንድል ወደዚ መጻፍ ጦቀመኝ እና ቀልቤን ሳበው:: ለዛ ነው : ዛሬ ይህን መጻፍ ይዤላቹ የቀረብኩት በራሪ መጻፍ ። በራሪ መጻፍ ያልኩበት ምክንያት መጻፉ ወደ 15 ገጽ ስለሆነ ነው። አጠር ብሎ መጠን ያለ እና ዋና ነጥቦችን ብቻ የያዘ ነው።