У нас вы можете посмотреть бесплатно በቀጣዩ ጦርነት ሕወሀትና አንቀፅ 39 ፍቅር እስከ መቃብር ! የሞኝ ዘፈኑ አንድ ነዉ !አብይ ሳይዋጋ አሽናፊ የሚድርጉት 7 ጠቃሚ ስተራቲጆዎች ሲፈተሹ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ይህ ቪዲዮ ለኢትዮጰ ሕዝብ ለመላዉ ክርስቲያንና ሙስሊም ማህበረስባችን በኢትዮጵያ ላይ የአብይ ዘረኛ ተረኛ ሙሰኛና ሀገር አፍራሽ መንግስት በህዝቡ ላይ እያደረሰ ያለዉን ዘርፈ ብዙ መከራ ላማቆም ሰርዓቱን በሕዝባዊ እምቢትኝንትና በአብዮታዊ ሁለግብ ትግል ለማስወግድ ጥሪ የሚያቅርብ ነዉ፡፡ እንዲሁም በወቅታዊ የሀገሪቱን ፖለቲካዊ ኢኮነሚያዊና ማህበራዊ ክስተቶችን በመትንተን ለትግሉ አጋዥ በሆነ መልኩ ማሕበረስባችንን በኢትዮጵያዊነት ስሜትና ማእቀፍ ዉስጥ ማንቃትና ለትግሉ እንዲነሳሳ የሚያበረታታ የትግል ሚዲያና ቪዲዮ ነዉ ፡፡ ላይክ ሰብስክራይብና ሼር አድርጉት ! የትግሉ አንዱ አካል ነዉና ! ትግሉ ይቀጥላል ! አሉታ ኮንቲኑዋ !!!!