У нас вы можете посмотреть бесплатно ሉና ሸብሊ ማን ናት? የወጣው የሁለቱ ሚስጥራዊ ንግግር | the iron lady | Ethiopia или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
Shelf tube የሶሪያ የቀድሞ ፕሬዝዳንት በሽር አል-አሳድ ከአማካሪው ሉና አል-ሸብሊ ጋር በመኪና ውስጥ ሲወያዩ የተቀረጹ አስደንጋጭ ቪዲዮዎች በቅርቡ ይፋ ሆነዋል። ቪዲዮው በተለይ ስለ ጎታ ነዋሪዎች ያለውን ንቀት እና ለህዝቡ ያለውን የተለየ አስተሳሰብ ያሳያል። ይህ ታሪክ በThe Atlantic የተዘጋጀ አነጋጋሪ ዘገባን መሰረት በማድረግ፣ አሳድ ስልጣኑን እንዴት እንደጠፋ፣ ከሉና ጋር ያለው የቅርብ ግንኙነት ምን እንደነበር እና በጦርነቱ ወቅት ያሳየውን አመራር በዝርዝር ያቀርባል። የጎታ ፍርስራሽ፣ የ2013 የኬሚካል ጥቃት ታሪክ እና በሶሪያ ጦርነት ውስጥ ያሉ ድብቅ እውነታዎች በዚህ ቪዲዮ ይቀርባሉ። ይህ ይዘት ታሪክን፣ ፖለቲካን እና የመሪዎች ውስጣዊ አስተሳሰብ ለማስረዳት የተዘጋጀ ነው። ሼልፍ ቲዩብን like,share, Subscribe በማድረግ ታሪካዊ እና አነጋጋሪ ቪዲዮዎችን ያከታትሉ። #Assad #SyriaWar #Ghouta #MiddleEast #AssadVideo #SyrianHistory #AmharicDocumentary #WorldPolitics #LeakedVideo #LunaAlShibl #HistoryChannelAmharic #Geopolitics ከአሳድ በስተጀርባ ያለችው ሴት ፤ ሚስጥራዊ ቪዲዮ ወጣ |