У нас вы можете посмотреть бесплатно የማቴዎስ ወንጌል 13 - 14 መጽሐፍ ቅዱስን በአንድ ዓመት ጊዜ ወስጥ ለማንበብ የተዘጋጀ እቅድ የካቲት 13 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
የኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤ/ክ የእምነት መግለጫ አንቀፅ አንድ፡ 66ቱን የብሉይና የአዲስ ኪዳን መፃህፍት የያዘው መጽሐፍ ቅዱስ የእግዚአብሔር እስትንፋሳዊ ቃል፡ ምንም ስህተት የማይገኝበት እምነትንና ተግባርን በሚመለከት ሁሉ የመጨረሻ ስልጣን ያለው እንደሆነ እናምናለን፡፡ ቃሉን ለማንበብ ጠቃሚ ምክሮች • ትኩረታችን የማይበታተንበት ሁኔታ ውስጥ ማንበብ • በጸሎት መጀመር • ማስታወሻ ድብተር እና መጻፊያ ይዘን ማንበብ • እንቅፋት ሊሆኑባቹ የሚችሉ ነገሮችን አስወግዱ • ለመታዘዝ ማንበብ • አንድ ቀን ካመለጣችሁ ተስፋ አትቁረጡ በሌላ ጊዜ ለማካካስ ሞክሩ • ጸንታቹ አነብቡ ማሳሰቢያ መጽሐፍ ቅዱሰን ማንበብ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥልቅ ጥናትን የሚተካ ስላልሆነ የምናጠናበት ጊዜ ልናመቻች ይገባናል፡፡ የማቴዎስ ወንጌል • የማቴዎስ ወንጌን ምዕራፍ 1 Amharic Bible Audio Matt... የማርቆስ ወንጌል • መጽሐፍ ቅዱስ የማርቆስ ወንጌል Amharic Bible Audio ... የሉቃስ ወንጌል Bible Stream • መኃልየ መኃልይ ዘሰሎሞን songs of Solomon አንቺ የገነት ... • መጽሐፍ ቅዱስ የሉቃስ ወንጌል Amharic Bible Audio Lu... የዮሐንስ ወንጌል / rp2_xwqaju • ኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ Genesis በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይ... • በኢየሩሳሌም የነገሠ የሰባኪው የዳዊት ልጅ ቃል። መጽሐፈ መክብብ E... • መጽሐፍ ቅዱስ በአማረኛ መጽሐፈ ምሳሌ Proverbs በፍጹም ልብህ... • መጽሐፍ ቅዱስ በአማረኛ መዝሙረ ዳዊት Psalms እግዚአብሔር እረ...