У нас вы можете посмотреть бесплатно ስለ ፋይዳ መታወቂያ ሊያውቋቸው የሚገቡ 8 ጉዳዮች или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
In this video, we explore the Fayda National ID, a significant step towards modernizing identification in Ethiopia. Join us as we discuss eight essential things you need to know about this national identification system. From its purpose and benefits to the application process and security features, we’ll cover everything you need to understand how the Fayda National ID impacts citizens and enhances governance in Ethiopia. የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መጋቢት 21/2015 ዓመተ ምህረት የኢትዮጵያ ዲጂታል መታወቂያ ረቂቅ አዋጅን አጽድቆ ኢትዮጵያ ዲጂታል መታወቂያን ከሚጠቀሙ አገራት መካከል እንድትካተት በር ከፍቷል. ፋይዳ የሚል ስያሜ የተሰጠው ይህ ዲጂታል መታወቂያ 'አንድን ሰው' በልዩ ሁኔታ መለየት የሚያስችል ነው ተብሎለታል. መታወቂያው በሙከራ ደረጃ ሲተገበር ቆይቶ የአዋጁን መውጣት ተከትሎ በይፋ ተግባራዊ መሆን የጀመረው. በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ ውስጥ በርካታ ተቋማት ለሚሰጡት አገልግሎት የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያን በአስገዳጅ ጥቅም ላይ እንዲውል በመጠየቅ ላይ ይገኛሉ. ከፋይዳ መታወቂያ ጋር የተያያዙ ሊያውቋቸው ለሚገቡ ስምንት ወሳኝ ጥያቄዎች ምላሽ እንደሚከተለው ቀርቦላችኋል. Don't forget to like, comment, and subscribe for more insights! #ፋይዳ #ፋይዳመታወቂያ #Fayda #NationalID