• ClipSaver
ClipSaver
Русские видео
  • Смешные видео
  • Приколы
  • Обзоры
  • Новости
  • Тесты
  • Спорт
  • Любовь
  • Музыка
  • Разное
Сейчас в тренде
  • Фейгин лайф
  • Три кота
  • Самвел адамян
  • А4 ютуб
  • скачать бит
  • гитара с нуля
Иностранные видео
  • Funny Babies
  • Funny Sports
  • Funny Animals
  • Funny Pranks
  • Funny Magic
  • Funny Vines
  • Funny Virals
  • Funny K-Pop

🌱 አርኅው ኆኃተ መኳንንት 🌱 скачать в хорошем качестве

🌱 አርኅው ኆኃተ መኳንንት 🌱 1 год назад

скачать видео

скачать mp3

скачать mp4

поделиться

телефон с камерой

телефон с видео

бесплатно

загрузить,

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
🌱 አርኅው ኆኃተ መኳንንት 🌱
  • Поделиться ВК
  • Поделиться в ОК
  •  
  •  


Скачать видео с ютуб по ссылке или смотреть без блокировок на сайте: 🌱 አርኅው ኆኃተ መኳንንት 🌱 в качестве 4k

У нас вы можете посмотреть бесплатно 🌱 አርኅው ኆኃተ መኳንንት 🌱 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Скачать mp3 с ютуба отдельным файлом. Бесплатный рингтон 🌱 አርኅው ኆኃተ መኳንንት 🌱 в формате MP3:


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru



🌱 አርኅው ኆኃተ መኳንንት 🌱

🌱 አርኅው ኆኃተ መኳንንት 🌱 በቤተ ክርስቲያናችን ሥርዓት መሰረት በዕለተ ሆሳዕና የሚቀደሰው #ቅዳሴ_ጎርጎርዮስ ነው ። በዚች ዕለት ካህናቱ እንደተለመደው በምሥራቅ በር በኩል ሳይሆን #በምዕራብ_በር በኩል ቅዳሴ ይገባሉ ። በሰማይ የሚገኙ ድል የነሱ ቅዱሳን የድል ምልክት አድርገው በእጆቻቸው #ዘንባባ እንደሚይዙ ሁሉ ፤ በኢየሱስ ህማማትና ሞት የድል ተካፋዮች የትንሳኤ ህዝቦች ነን ሲሉ በዚች ዕለት ካህናቱ ዲያቆናቱና ሕዝቡ የዘንባባ ዝንጣፊ ይዘን ወደ ቤተ መቅደስ ይገባሉ ። ራዕ 7 : 9 ዲያቆናቱና ህዝቡ #በውጪ ቆመው፤ ካህናቱ የቤተክርስቲያኑን በር ዘግተው #በውስጥ ሆነው በመቀባበል ያዜማሉ። #ሰራዒው_ዲያቆን ከፊት  በስተምዕራብ በኩል ባለው በተዘጋው የቤተ መቅደስ በር ፊት ለፊት ቆሞ ሦስት ጊዜ በዕዝል ዜማ እንዲህ ይላል ። 📌 አርኅዉ ኆኃተ መኳንንት X3 ( መኳንንት በሮችን ክፈቱ ) ይላል ። #ካህኑም ከቤተ መቅደሱ ውስጥ ሆኖ ፤ ፊቱን ወደ ምዕራብ አዙሮ ፤ በተዘጋው የቤተ መቅደስ በር ላይ ቆሞ ከውስጥ በመቀበል እንዲህ ይላል ! 📌 መኑ ውእቱ ዝንቱ ንጉሠ ስብሐት X2 ( ይሄ የክብር ንጉሥ ማን ነው ? ) ብሎ ይጠይቃል ። ሰራዒው ዲያቆን በድጋሜ እንዲህ ይላል ! 📌 አርኅዉ ኆኃተ መኳንንት X3 ( መኳንንት በሮችን ክፈቱ ) ይላል ። ከዛም ካህኑ በድጋሜ እንዲህ ይላል ! 📌 መኑ ውእቱ ዝንቱ ንጉሠ ስብሐት ! X2 ( ይሄ የክብር ንጉሥ ማን ነው ? ) ብሎ ይጠይቃል ። ዲያቆኑ እንዲህ ብሎ ለካህኑ መልስ ይሰጣል ! 📌 እግዚአብሔር አምላከ ኃያላን ውእቱ ዝንቱ ንጉሠ ስብሐት! X2 ( የኃያላን አምላክ እግዚአብሔር እርሱ የክብር ንጉስ ነውና መኳንንት በሮችን /ደጆችን/ ክፍቱ ) ይላል ። ከዚህ በኋላ ካህኑ የቤተ መቅደሱን መዝጊያ #እየከፈተ እንዲህ ይላል ! 📌 " ይባዕ ንጉሠ ስብሐት ይባዕ አምላከ ምሕረት " ( የክብር ንጉስ ይግባ ፣ የምህረት አምላክ ይግባ ) ይላል ። ከዚህ በኋላ እንደተለመደው የቅዳሴው ጸሎት ተደርጎ የቁርባን ሥርዓት ይፈጸማል ። ወዳጄ ፊልጶስ እንዳለ ይሄንን ሰማያዊ ሥርዓት #መተህ_ካላየህ ሰምተህ / አንብበህ / ብቻ አትረዳውም ! " እናንት መኳንንቶች በሮችን ክፈቱ፥ የዘላለም ደጆችም ይከፈቱ፥ የክብርም ንጉሥ ይግባ። ይህ የክብር ንጉሥ ማን ነው? እግዚአብሔር ነው ብርቱና ኃያል፥ እግዚአብሔር ነው፥ በሰልፍ ኃያል። እናንተ መኳንንቶች፥ በሮችን ክፈቱ፥ የዘላለም ደጆችም ይከፈቱ፥ የክብርም ንጉሥ ይግባ። ይህ የክብር ንጉሥ ማን ነው? የጭፍሮች አምላክ እግዚአብሔር፥ እርሱ የክብር ንጉሥ ነው። " መዝ 24 : 7 - 10 👉 ተዋህዶ የቤተ መቅደስ ደጃፎቿን #ለኢየሱስ ብቻ የምትከፍት ቤተ ክርስቲያን !

Comments

Контактный email для правообладателей: [email protected] © 2017 - 2025

Отказ от ответственности - Disclaimer Правообладателям - DMCA Условия использования сайта - TOS



Карта сайта 1 Карта сайта 2 Карта сайта 3 Карта сайта 4 Карта сайта 5