У нас вы можете посмотреть бесплатно Tender_in_Addis _አስቸኳይ_የአጭር ቀን_ጉምሩክ የወረሳቸው _13 መኪኖች_ ጨረታ ማስታወቂያ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
አስቸኳይ_የአጭር ቀን_ጉምሩክ የወረሳቸው 13 መኪኖች ጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በተለያየ ጊዜ በህገወጥ መንገድ ወደ አገር ሊገቡ ሲሉ ይዞ የወረሳቸው የተለያዩ ከ13 በላይ የሆኑ ተሽከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ (በFOB) መነሻ ዋጋ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ በሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቶች የሚከተሉትን ዝርዝር መስፈርቶች በማሟላት ከታች በተገለጸው የጨረታ ቀን መሳተፍ የምትችሉ መሆኑ እናሳውቃለን፡፡ የጨረታ መስፈርቶች፡- 1. ዜግነት ኢትዮጲያዊ የሆነ ወይም የሆነች፣ 2 ከታደሰ 6 ወር ያላለፈበት የኑዋሪነት መታወቂያ ያለው ወይም ያላት፣ 3. በጨረታ ለመሳተፍ ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው ተሽከርካሪ የሰጡት ዋጋ አምስት በመቶ (5%) ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (cpo) በባንክ አሰርተው በአዋሸ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ስም ማሲያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ 4 ተጨራቾች በሚከተሉት የጨረታ ቀናት (እስኬጁል) መሰረት በአዋሽ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በመገኘት መጫረት ይችላሉ፡፡ አዋሽ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ግልጽ ጨረታ በቁጥር 13 የሆኑ የቤት መኪኖች ፣ የጭነት አይሱሶች እንዲሁም ከባድ የጭነት ተሽከርካሪዎች ቀን በጋዜጣ ከጠጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ማክሰኞ ጥር 16 2015 ዓ.ም እስከ 3:30 ድረስ መጠው ማየት ይችላሉ በዛው ዕለት ማክሰኞ ጥር 16 2015 ዓ.ም ጠዋት 4፡00 ሰዓት ላይ ይከፈታል። 5.የጨረታዉ መከፈቻ ቦታ- በአዋሽ ጉቅ/ጽ/ቤት የሚካሄድ ሲሆን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወክሎቻቸዉ ባሉበት ወይም ቢታዛቢዎች ፊት ይከፈታል፡፡ 6. ለጨረታዉ አሸናፊ ተጫራቾች ለጨረታዉ ዋሰትና ያስያዙት (cpo) ከሚከፍሉት ዋጋ ጋር የሚታሰብላቸዉ ሲሆን ለተሸናፈ ተጫራቾች ደግሞ የጨረታ ዉጤት ከተለጠፈበት ቀን ጀምሮ በ3 የሰራ ቀናት ዉሰጥ ተመላሽ ይደረግላቸዋል፡፡ 7. ከአሸናፊ ተጫራቾች ማሸነፋቸዉ በደብዳቤ ከተገለጸላቸው ቀን ጀምሮ በ5 ቀናት ውሰጥ ያሸነፈበትን ገንዘብ ገቢ በማድረግ ዕቃዉን በመረከብ ከመጋዝን ማውጣት ይኖረበታል፡፡ 8. ከላይ በተ.ቁ.7 በተገለጹት ቀናት ዉስጥ ከፍያውን ገቢ ያላደረጉ እና ንብረቱን ተረከበዉ ያልወሰዱ ተጫራቾች ለጨረታው ማሰከበሪያ ያስያዙት ገንዘብ እና ለንብረቱ የከፈሉት ዋጋ ለኮሚሽኑ ግቢ ሆኖ ዕቃው በድጋሜ ለሸያጭ ይቀርባል፡፡ 9. ቅ/ጽ /ቤቱ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በሰልክ ቁጥር- 022-224-1402 ወይም በሞባይል ስልክ ቁጥር ደውለው ስለጨረታው መረጃ መጠየቅ ይቻላል:: ለጨረታ የሚቀርቡ ተሽከርካሪዎች ዝርዝር መረጃ፦ 1. ISUZU NPR ሞዴል :-TK-520K15 ምርት ዘመን :- 2008 ስሪት አገር :- JAPAN 2. LANDCRUISER ሞዴል :- LANDCRUISER ምርት ዘመን :- 2006 ስሪት አገር :-JAPAN 3 SUZUKI VITARA ሞዴል :- SNXJ-X3 ምርት ዘመን :- 1993 ስሪት አገር :- JAPAN 4. TOYOTA L/CRUISE ሞዴል :- LANDCRUISER ምርት ዘመን :- 2016 ስሪት አገር :- JAPAN 5. IVECO TRAKKER ሞዴል :- F3BE0681VBW 15138572 ምርት ዘመን :-2009 ስሪት አገር :- SPAIN 6. ISUZU NPR ሞዴል :- TK-AHO-6EK357 ምርት ዘመን :- 2016 ስሪት አገር :- JAPAN 7. SCANIA ሞዴል :- P114 ምርት ዘመን :- 2003 ስሪት አገር :- FRANCE 8. FSR ISUZU ምርት ዘመን :- 2001 ስሪት አገር :- JAPAN 9. VOLVIO ስሪት አገር :- SWEDIN 10. TOYOTA VITZ ሞዴል :- UA-SCP10-AHPNK-L ምርት ዘመን :- 2003 ስሪት አገር :- JAPAN 11.ISUZU NPR ሞዴል :- TK-AHOEK315 ምርት ዘመን :- 2013 ስሪት አገር :- JAPAN 12.SCANIA ከባድ መኪና ሞዴል :- R113MA ምርት ዘመን :- 1995 ስሪት አገር :- Netherland 13.NISSAN የቤት መኪና ሞዴል :- TK-521-LG ምርት ዘመን :- 1994 ስሪት አገር :- JAPAN የአዋሽ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት