У нас вы можете посмотреть бесплатно አስደጋጩ የመኪና ዋጋ ጭማሪ | መኪና አሁን ይገዛል ወይስ ይሸጣል? | The Amazing Car Price Increase | Should you buy или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በዚህ ቪዲዮ በኢትዮጵያ የመኪና ገበያ ላይ የታየውን አስደንጋጭ የዋጋ ጭማሪ በዝርዝር እንመለከታለን። በተለይም በ 2 ቀናት ውስጥ ብቻ በአንዳንድ መኪኖች ላይ እስከ 200,000 ብር የሚደርስ ጭማሪ የታየው ለምንድነው? የኤሌክትሪክ መኪናዎች (በተለይ BYD e2) ዋጋ የት ደረሰ? አሁን መግዛት ይሻላል ወይስ መሸጥ? ለዋጋው መጨመር ምክንያቶቹን እና ቀጣይ የሚጠበቁ ነገሮችን እንቃኛለን። በቪዲዮው ውስጥ የተካተቱ ነጥቦች፦ • የአሁኑ ሳምንት የመኪና ዋጋ ዝርዝር (Price List) • የ 200,000 ብር ጭማሪ የታየባቸው መኪኖች • BYD e2 እና ሌሎች የኤሌክትሪክ መኪኖች (EV) ወቅታዊ ሁኔታ • የባንክ ብድር (Bank Loan) ሁኔታና ተጽዕኖው • መኪና ከመግዛታችሁ በፊት ማወቅ ያለባችሁ ወሳኝ መረጃዎች ለተጨማሪ መረጃዎች ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! #Ethiopia #MekinaGebeya #BYDe2 #CarMarket2026 #AddisAbaba #የመኪናዋጋ #ኢትዮጵያ #ElectricCar #BusinessEthiopia #CarPriceUpdate