У нас вы можете посмотреть бесплатно በወተት ላም እርባታ ብቻ ከቀን ሠራተኛነት ወደ ሚሊዬነርነት የተቀየሩ ጀግና ሰዉ፡ክፍል 1 Great Man! или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
እኝህ ባለ ታሪኬ ቀደም ሲል ኑሮአቸዉን ሲመሩ የነበረዉ ከቀን ሥራ በሚያገኙት አነስተኛ ገቢ ነበር፡፡ ከዚህም ሌላ የመንግስት ሠራተኛ ሆነዉም ከእጅ ወደ አፍ የሆነ ኑሮ ሲመሩ ነበር፡፡ ነገር ግን በዚህ ሁኔታ መቀጠል እንደለለባቸዉና ኑሮአቸዉን ማሻሻል እንደሚገባቸዉ ትልቅ ዉሳኔ ወሰኑ፡፡ በዚህም መሠረት ትክክለኛ ግብና ዓላማ ሰንቀዉ፣ ከትንሽ ተነስቼ ነገ ትልቅ ቦታ መድረስ እችላለሁ ብለዉ ለዚህም የሚከፈለዉን ሁሉ መስዋእትነት ከፍለዉ ዛሬ ላይ እጅን አፍ ላይ በሚያስጭን ሁኔታ ሚሊዬነር ገበሬ በመሆን ከራሳቸዉ አልፈዉ ለ14 ሠራተኞች የሥራ ዕድል መፍጠር የቻሉ ድንቅና ጀግና ሰዉ ናቸዉ፡፡ ቪድዮዉ በ4 ክፍሎች ተከፍሎ የሚቀርብ ይሆናል፡፡ ይህን ክፍል 1 ቪድዮ እስከ መጨረሻዉ ከተከታተሉ በርካታ ጠቃሚ ዕዉቀቶችን ያገኛሉ የሚል እምነት አለኝ፡፡ አዲስ ተመልካች ከሆኑ ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ እንዲጀምሩ የደወል ምልክቷንም በመጫን ኦል ላይ እንዲያደርጉ በአክብሮት እጠይቃለሁ፡፡ ሀሳብ አስተያየትም ካለዎት ይላኩልን፡፡ መልካም ፈቃድዎ ከሆነ ቪድዮዉን አይተዉ ሲጨርሱ ላይክና ሼር ያድርጉልን፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ ከሆናችሁ ደግሞ ቪድዮዉን ላይክና ሼር ያድርጉልን ሀሳብ አስተያየትም ካለዎት ይላኩልን፡፡ አመሰግናለሁ! Before becoming a millionaire, this farmer was making a living by selling his labour for others. Also he was a government employee leading a subsistence living condition. However, lately he understood to change his life by creating his own business. So, in 2018 he borrowed 40,000 birr & started dairy farm by buying one cow with 45,000 birr. Currently, he has 30 cows & gets 450 litres of milk per day. He has shared me valuable lessons. That is why I have prepared this video to share you the lessons I obtained from this great man. If you stay to the end you will be able to get more lessons which can benefit you. If you are happy with our work & new to the channel please consider subscribing the channel & hit the notification bell. Also, like & share the video. If you are already subscribed the channel only like & share the video. Your comments are highly appreciable. Thank you! #dairyfarm #dairy #dairyfarming