У нас вы можете посмотреть бесплатно ዶክተሩ ለዝና ሲል የዚህን ልጅ ጾታ ቀየረው! 😱 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ለዝና እና ለገንዘብ ሲባል የሰው ህይወት እስከዚህ ድረስ ይበላሻል? በዛሬው ቪዲዮ እጅግ አነጋጋሪ የሆነውን የ "Born to be Human" ታሪክ ይዘንላችሁ ቀርበናል። ታሪኩ የሚጀምረው በሆድ ቁርጠት ምክንያት ህክምና ፍለጋ ወደ ሆስፒታል በሄደው ሺም ነው። ነገር ግን ዶክተር ሊ የተባለው ስግብግብ የቀዶ ጥገና ሀኪም፣ የልጁን ሆርሞን በቀላሉ ማስተካከል እየቻለ፣ የአለም ታዋቂ ለመሆን ሲል ብቻ ሺምን በግዳጅ ወደ ሴትነት ቀየረው። ሺም ሳያውቀው ማንነቱ ተሰረቀ... ሱዛን ተባለ... ነገር ግን እውነቱ ሲገለጥ የሚመጣው በቀል እጅግ አስፈሪ ነው። ቪዲዮውን እስከ መጨረሻው በመመልከት የዶክተሩን ሴራ እና የሺምን (ሱዛንን) የበቀል እርምጃ ተከታተሉ። #BornToBeHuman #KdramaAmharic #የፊልምታሪክ #DoctorSecret #GenderReassignment #AmharicRecap #የኮሪያፊልም #RevengeStory #TrueIdentity