У нас вы можете посмотреть бесплатно እናት ሶስና Enat Sosna mezmur orthodox mezmure dawit или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
እናት ሶስና አቤት ወዳጄ እንዴት ከርመሻል አለሁኝ ልጄ እናት ሶስና አቤት ወዳጄ እንዴት ከርመሻል አለሁኝ ልጄ ምን ብትሰሪ ነው ምን አርገሻቸው አሳዳጆችሽ መበርከታቸው ድንጋይ ማንሳቱ ሁሉም ቢወግርሽ በምን ስራሽ ነው በምን ነገርሽ ምን ክፋት ሰራሁ ምንስ በደልኩኝ ስደተኛውን በተቀበልኩኝ በአምላኬ ፍቅር ቢሞላ ህይወቴ ላርክስሽ አሉኝ ገብተው ከቤቴ አንታወክም እንፀናለን ድልን አድራጊው አምላክ አለን የጠላት ሰይፉ ምን ቢጸና ሞትን አንፈራም ጌታ አለና እማማ እናቴ እነሆኝ አለሁ ብጠይቅሽስ እመልሳለሁ አወቅን የሚሉት መምህራኖችሽ ቤተኛ ዘመድ እኛ ወዳጆችሽ ስለምን ሰጡሽ ታዲያ አሳልፈው ለምን አወሩ ስምሽን አጉድፈው ጠላት መች ከውጭ ከቤትም እንጅ መልሶ ከዳኝ ያልኩት ወዳጅ ሁሉም ሊወግረኝ አነሳ ድንጋይ አምላኬ እይልኝ የህንን ስቃይ አንታወክም እንፀናለን ድልን አድራጊው አምላክ አለን የጠላት ሰይፉ ምን ቢጸና ሞትን አንፈራም ጌታ አለና ቤተ ክርስትያን ኢትዮጵያዊቷ ደጓ እመቤት ሶስናዊቷ ይለወጥ ዛሬ ይህ ሀዘንሽ ታሪክ ይቀየር አለም ይስማሽ ዳንኤል ይምጣ ለእውነት ይመስክር ጠብቆ ይታሰር የአንገትሽም ክር በእርግጥ ይሆናል አልቆርጥም ተስፋ ይየኝ ፈጣሪ ሀዘኔ ይጥፋ የኤሊ ልጆች ጠፍተው ከቤቴ የነእስጢፋኖስ ያርገኝ አባቴ አንታወክም እንፀናለን ድልን አድራጊው አምላክ አለን የጠላት ሰይፉ ምን ቢጸና ሞትን አንፈራም ጌታ አለና