У нас вы можете посмотреть бесплатно ግፊትን ያለ መድሃኒት ለመቀነስ የሚያስችሉ ዘዴዎች/methods used to reduce hypertension without medication use или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
@#ያለመድሀኒት የደም ግፊት ለመቀነስ የሚረዱ በሳይንስ የተደገፉ ዘዴዎች ምንም እንኳ መድኋኒት መውሰድ ግድ የሚሆንባቸው ሰዎች ቢኖሩም ለሁሉም ሰው ግን መድኃኒት መጀመር ላያስፈልግ ይችላል። ይህ ከሐኪሞ ጋር በመወያየት የሚወሰን ሲሆን ያለ መድሀኒት የደም ግፊት ለመቀነስ እንደሚረዱ በሳይንስ የተደገፉ ዘዴዎች እንዳሉ ማወቅና መተግበር ጠቃሚ ነው። በመሆኑም የሚከተሉትን ዘዴዎች ተጠቅመው የደም ግፊቶትን ይቀንሱ ስል እመክራለሁ ። ልብ ይበሉ ፦ በተለይ የኩላሊት ድክመት ፣ የልብ ድካምና ስኳር ካለቦት መድሀኒት ሊያስፈልጎት ስለሚችል እባክዎት ከሐኪሞ ጋር ይመካከሩ። 1ኛ፦ የአተነፋፈስ ዘዴ፡ በየቀኑ አየር ወደ ሳንባች በደንብ ሳብ አርገን ለ 4 ሰኮንድ ያህል በመያዝ ቀስ አርገን ወደ ውጭ መተንፈስ ። ይህን ለአስር ደቂቃ ያህል በየቀኑ መደጋገም ። ዮጋ ኒድራ/Yoga nidra ቪዲዮ ከዩቲዩብ በመመልከት አሰራሩን ማወቅ ይቻላል። ይህ መላ ሰውነታችንን ዘና/relax በማድረግ የደም ግፊት እንዲቀንስ ይረዳል ። 2ኛ፦የጨው መጠንን መቀነስ ፡ በአሁን ሰዓት ብዙ ነገሮች ጨው በብዛት ይይዛሉ፦ ዳቦ ጨው አለው፤ ካች ኣፕ ብዙ ጨው አለው....ወዘተ። ይህም ሳናውቀው የጨው አወሳሰዳችንን ከፍ ያደርገዋል ። ጨው የደም ግፊትን በብዛት ከፍ ከሚያደርጉ ነገሮች ዋንኛው ነው። በመሆኑም በቀን ከሚያስፈልገን 1.5 ግራም አብዝተን ባንጠቀም ይመከራል። ምግቦችን ስናዘጋጅም ሆነ ስንመገብ የጨው መጠናቸውን መመልከት ይኖርብናል ። 3ኛ፦ የደም ግፊትን ለመቀነስ የሚረዱ ምግቦችን ማዘውተር ፡ እንደ ነጭ ሽንኩርት ፣ ሙዝ፣ ቀይ ሽንኩርት ፣ ስትሮበሪ፣ ሰናፍጭ(spinach) የመሳሰሉ አትክልትና ፍራፍሬዎችን መጠቀም የደም ግፊትን ለመቀነስ ይረዳል ። 4ኛ፦የአልኮል መጠጥ መተው /በጣም መቀነስ 5ኛ፦ የኣሳ ዘይትን መጠቀም፡ በብዙ ሳይንሳዊ ጥናቶች የተደገፈ ነው። ከ70 በላይ የሆኑ ጥናቶች የኣሳ ዘይት የደም ግፊትን ለመቀነስ እንደሚረዳ አሳይተዋል ። 6ኛ፦ጭንቀትን መቀነስ፦ ጭንቀት ኮርቲሶልና አድሬናሊን የተባሉ ንጥረ ነገሮችን በመጨመር የደም ግፊትን ከፍ ያደርጋል ።በመሆኑም የጭንቀት መጠንን የሚቀንሱ እንደ ፀሎት ፣ ዮጋ፣ ሜዲቴሽን የመሳሳሉ ዘዴዎችን በመጠቀም የደም ግፊት እንዳይጨምር ማድረግ ይቻላል ። በተለይ የረጅም ጊዜ ጭንቀት ካለቦት መነሻውን ለይተው መፍታት አለቦት። የስነ አእምሮ ወይም የስነ ልቦና ባለሙያ ማማከር ካስፈለጎ ሳያመነቱ ያድርጉት ። 7ኛ፦ ሰፖረት መስራና ውፍረትን መቀነስ፦ ይህን ማድረግ በርካታ የጤና ጥቅሞች ያሉት ሲሆን የደም ግፊትን መከላከልና መቀነስ ከዋነኞቹ ነው። 8ኛ፦ በቂ እንቅልፍ መውሰድ ፦ በቀን ከ7-8 ሰዓት መደበኛ እንቅልፍ መውሰድ የደም ግፊትን ለመቀነስ ሲረዳ የእንቅልፍ እጦት በተቃራኒው የደም ግፊት ከፍ እንዲል ያደርጋል ። በቂ እንቅልፍ በመውሰድ ፣ስፖርት በመስራትና ጨው በመቀነስ የደም ግፊትን እንከላከልም እንቀንስም። HOW TO BRING DOWN HIGH BLOOD PRESSURE 12 ways to control high blood pressure without medication:- 1. Lose extra weight and watch your waistline. ... 2. Exercise regularly. ... 3 Eat a healthy therapeutic ketogenic diet. ... 4. Reduce salt and sodium in your diet. ... 5. Avoid alcohol. ... 6. Get a good night's sleep. ... 7. Ease stress. ... 8. Track your blood pressure at home and get regular checkups. 9. Fasting. 10. Exposure to sunlight. 11. Exercise regularly. 12. Grounding ( earthing). *🩺 THE SECRET: NATURALLY REDUCE HIGH BLOOD PRESSURE FAST WITH JUST 12 SIMPLE STEPS! ❤️* Are you looking for a long-term solution to manage your blood pressure without relying on medication? 🤔 Here’s the good news! We just released a video compiling *12 NATURAL WAYS* scientifically proven to help you lower your blood pressure *EFFECTIVELY* and **FAST**! *In this video, you will discover:* ✅ *"Golden" Foods* that can help stabilize blood pressure immediately. ✅ Extremely simple *Daily Habits* recommended by doctors. ✅ The *Secrets* to reducing stress to improve circulation and overall heart health. All these steps are *EASY TO IMPLEMENT* and you can start **TODAY**! *🔥 Don't miss this detailed guide on all 12 powerful steps!* *👉 WATCH THE FULL DETAILED GUIDE IN THE FIRST COMMENT BELOW! 👇* Please share this post with friends and family who care about their health! 💚 #LowerBloodPressure #HeartHealth #NaturalHealing #HealthyLiving #BloodPressureTips #habesha #beautytips #dandruffshampoo