У нас вы можете посмотреть бесплатно የአብርሃም እና የሳራ አስደናቂው የእምነት ጉዞ “በታሪካቸው ውስጥ የተደበቀውና የብዙዎችን ሕይወት የለወጠው ድንቅ ምስጢር!” или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በዚህ ልዩ ትረካ ውስጥ፣ የሰው ልጅ ታሪክ ካያቸው እጅግ ልብ አንጠልጣይ እና አስተማሪ የፍቅር ታሪኮች መካከል አንዱ የሆነውን የአብርሃምና የሳራን የዘመናት ጉዞ እናያለን። ከዑር ከለዳውያን ምቾት እስከ ሞሪያ ተራራ መስዋዕትነት፤ ከሳራ መካንነት እስከ 90 ዓመቷ ድንቅ ሳቅ ድረስ ያለውን ሚስጥራዊ ጉዞ በኢትዮጵያ አበው አስተምህሮ ተቃኝቶ ቀርቧል።