У нас вы можете посмотреть бесплатно የቅድስት አርሴማ ሥዕል ትርጉምና በዘመናችን የሚታዩ ስህተቶች или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በዚህ ቪድዮ ስለ ቅድስት አርሴማ ሥዕል ትንታኔና ማብራሪያ የሚሰጥ ሲሆን። በውስጡም የእናታችን የቅድስት አርሴማ አጭር የተጋድሎ ታሪክ የኢትዮጵያዊያን ሠዓሊዎች በዘመናት ሒደት እንዴት እንደሠሏት በተለያዩ አብያተክርስቲያናት እንደተሣለች በዘመናችን የሚታዩ በሰማዕቷ ሥዕሎች ላይ ክፍተቶች በመጨረሻም የመፍትሔ አቅጣጫ ተጠቁሟል። የቪድዮ ላይ ያለውን ገለጻ PDF ፒዲፍ ከፈለጉ 👇 https://t.me/ethioicons/961 በኃይለማርያም ሽመልስ የቅዱሳት ሥዕላት ሠዓሊ፣ መጻሕፍት አዘጋጅ፣ አማካሪና ሐያሲ Time stamps intro 0:00 መግቢያ 0:36 ቅድስት አርሴማ አጭር ታሪክ 2:44 የቅድስት አርሴማ ሥዕል በኢትዮጵያውያን ሠዓሊያን 8:01 15ኛ መክዘ የብራና ሥዕል 8:05 17ኛ መክዘ የገበታ ሥዕል 9:30 18ኛ መክዘ የግድግዳ ሥዕል 10:40 21ኛ መክዘ የግድግዳ ሥዕል 11:32 በአርመን ቤተክርስቲያን የተሣለ ሥዕል 12:30 በግብጽ ቤተክርስቲያን የተሣለ ሥዕል 12:56 በምስራቅ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የተሣለ ሥዕል 13:31 በዚህ ዘመን የሚያዩ ክፍተቶች 14:07 መፍትሔ ሀሳቦች 24:13 በሠዓሊ ኃይለማርያም የተሣለ የቅድስት አርሴማ ሥዕል ማብራሪያ 25:22 ++++++++⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️+++++ ቤተሰብ ለመሆን http://ethioicons.wordpress.com Telegram: @ethioicons Facebook: facebook.com/ethioicon Email: [email protected] Twitter: ethioicons Tiktok: ethioicons YouTube: / ethioicons Instagram: ethioicons ቅዱሳት ሥዕላትን በተመለከተ ለጥያቄ ወይም አስተያየት 0913052824 ላይ ያናግሩን። ++++++++⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️+++++