• ClipSaver
  • dtub.ru
ClipSaver
Русские видео
  • Смешные видео
  • Приколы
  • Обзоры
  • Новости
  • Тесты
  • Спорт
  • Любовь
  • Музыка
  • Разное
Сейчас в тренде
  • Фейгин лайф
  • Три кота
  • Самвел адамян
  • А4 ютуб
  • скачать бит
  • гитара с нуля
Иностранные видео
  • Funny Babies
  • Funny Sports
  • Funny Animals
  • Funny Pranks
  • Funny Magic
  • Funny Vines
  • Funny Virals
  • Funny K-Pop

የታሕሣሥ 6 ሥንክሳር скачать в хорошем качестве

የታሕሣሥ 6 ሥንክሳር 12 дней назад

скачать видео

скачать mp3

скачать mp4

поделиться

телефон с камерой

телефон с видео

бесплатно

загрузить,

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
የታሕሣሥ 6 ሥንክሳር
  • Поделиться ВК
  • Поделиться в ОК
  •  
  •  


Скачать видео с ютуб по ссылке или смотреть без блокировок на сайте: የታሕሣሥ 6 ሥንክሳር в качестве 4k

У нас вы можете посмотреть бесплатно የታሕሣሥ 6 ሥንክሳር или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Скачать mp3 с ютуба отдельным файлом. Бесплатный рингтон የታሕሣሥ 6 ሥንክሳር в формате MP3:


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru



የታሕሣሥ 6 ሥንክሳር

ስንክሳር ዘወርኀ ታኅሣሥ 6 አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ታኅሣሥ ስድስት በዚች ቀን የቀሲስ ሰማዕት የቅዱስ እንጣልዮስ መታሰቢያው ነው በረከቱም ከእኛ ጋር ትኑር ለዘላለሙ አሜን ። በዚችም ቀን ቅዱስ አባት የእስክንድርያ አገር ሊቀ ጳጳሳት የአባ አብርሃም ሶርያዊ የዕረፍቱ መታሰቢያ ነው እርሱም ለአባቶች ሊቃነ ጳጳሳት ስልሳ ሁለተኛ ነው ። ይህም አባት ከምሥራቅ አገር የክርስቲያን ወገን ነው እርሱም ብዙ ገንዘብ ያለው ነጋዴ ነበር እየነገደም ብዙ ጊዜ ወደ ምስር አገር ደረሰ ከዚህም በኋላ በውስጧ የሚኖር ሆነ ከእርሱም ለድኆችና ለችግረኞች ርኅራኄ ማድረግና ብዙ ትሩፋቶች ተገለጡ ። የደግነቱና የትሩፋቱ የአዋቂነቱም ዜና በተሰማ ጊዜ አባቶች ኤጲስቆጶሳት የሀገር ታላላቆችና ምሁራኖች በእስክንድርያ አገር ሊቀ ጵጵስና ይሾሙት ዘንድ ተስማሙ ። በዚያንም ጊዜ በእግዚአብሔር ፈቃድ ሊቀ ጵጵስና ተሾመ ከዚህም በኋላ ገንዘቡን ሁሉ ለድኆችና ለችግረኞች ሰጥቶ የሊቀ ጵጵስናውን ሥራ መሥራት ጀመረ ። በሹመቱም ወራት ክፉ ልማድን ሁሉ አስወገደ ኤጲስቆጶሳቱንም ስለ ክህነት ሹመት መማለጃ እንዳይቀበሉ አወገዛቸው ዕቁባቶች ያሉአቸውንም ሰዎች ዕቁባቶቻቸውን እንዲተው አወገዛችው ውግዘቱንም በሰሙ ጊዜ ሁሉም ፈርተው ክፉ ልማዳቸውን ተዉ ወደርሱም መጥተው ከእግሮቹ በታች ወድቀው በደላቸውን ያስተሰርይላቸው ዘንድ ለመኑት ። የንጉሥ ጸሐፊ ከሆነ ከአንድ ሰው በቀር ቃሉን ያስተሐቅር ዘንድ የደፈረ ማንም የለም ። ይህም ልዑል እግዚአብሔርን ስለ ማይፈራ የዚህን የቅዱስ አባት ግዝትን አልፈራም ይህ አባት ግን ስለ ራሱ ድኅነት ብዙ ጊዜ ለመነው ከክፋቱ ተመልሶ ከመቅሠፍት ይድንም ዘንድ ገሠጸው መከረውም ሰውዬው ግን አልሰማውም ። ይህም አባት ማስተማሩንና መገሠጹን ሰልችቶ አልተወውም ለሌሎች ዕንቅፋት እንዳይሆን ስለዚህ ወደዚያ ሰው ቤት ሔደ የሊቀ ጳጳሳቱንም መምጣት በሰማ ጊዜ ደጁን ዘጋ ይህ አባትም ደጁን እያንኳኳ ሁለት ሰዓት ያህል ቆመ ከዚህም በኋላ የዚህ ሰው ደሙ በራሱ ላይ ነው እኔ ከደሙ ንጹሕ ነኝ ብሎ የእግሩን ትቢያ አራግፎ ተመለሰ ። ወዲያዉኑ በዚህ ሰው ላይ ምልክትን ጌታችን ገለጸ ከደንጊያ የተሠራ የቤቱ መድረክ ከሁለት ተከፈለ ይህ ፈጽሞ ድንቅ ነውና ከዚህ አባት ግዝት የተነሣ ጠንካራው ዐለት ተሠነጠቀ ለምለም የነበረ የሰውየው ልብ ግን ከዐለት ጠነከረ ። ዳግመኛም ድንቅ ምልክትን እግዚአብሔር በዚህ ሰው ላይ አደረገ ከድኆች ሁሉ እጅግ የባሰ ድኃ ሆኖአልና ከሹመቱም በጎስቁልናው ሻሩት ከገንዘቡም አንዲት መሐልቅ እንኳ አልቀረለትም ደግሞም ሥጋውን ጭንቅ በሆነ ደዌ ቀሠፈው እጆቹና እግሮቹም ተቆራርጠው በክፉ አሟሟት ሞተ ለሁሉም መቀጣጫ ሆነ ብዙዎች ከኃጢአተኞች ውስጥ ንሰሐ ገቡ ። በዚህም አባት ዘመን ለምስር ንጉሥ የጭፍራ አለቃ የሆነ አንድ ሰው ነበር እርሱም ወደ እስልምና ሕግ የገባ አይሁዳዊ ነው ። ለዚህም የጭፍራ አለቃ አይሁዳዊ የሆነ ወዳጅ ነበረው ወደ ንጉሥም አብሮት እየገባ ከንጉሥ ጋር ይነጋገራል ከጭፍራ አለቃው ጋር ወዳጅ ስለሆነ በንጉሥ ዘንድ ባለሟልነትን ባገኘ ጊዜ ንጉሡን እንዲህ አለው ጌታዬ ንጉሥ ሆይ ሊቀ ጳጳሳትን እንድታስመጣውና በፊትህ እንድከራከረው ተመኝቻለሁ ። ንጉሡም ልኮ ይህን አባት ሊቀ ጳጳሳት አባ አብርሃምን አስመጣው ከእርሱም ጋር የመቅፉዕ ልጅ የእስሙናይን ኤጲስቆጶስ አባ ሳዊሮስ ነበረ ። ይህ አይሁዳዊም ከእሳቸው ጋር በተከራከረ ጊዜ ረትተው አሳፈሩት ንጉሡም ሊቀ ጳጳሳቱንና ከእርሱ ጋር ያሉትን ታላቅ ክብርን አከበራቸው በፍቅር በሰላምም ወደ ቤታቸው አሰናበታቸው ። የጭፍራ አለቃውና ወዳጁ አይሁዳዊም አፈሩ ሊቀ ጳጳሳቱን የክርስቲያን ወገኖችንም የሚወድቁበትን የሚፈልጉ ሆኑ ። በአንዲትም ቀን የጭፍራ አለቃው ወደ ንጉሡ ገብቶ ጌታዬ ንጉሥ የማስረዳህ ነገር አለ እሊህ ክርስቲያኖች ሃይማኖት የላቸውም እኮን ወንጌላቸው የስናፍጭ ቅንጣት ታህል ሃይማኖት ካላችሁ ይህን ተራራ ከዚህ ተነቅለህ ወደዚያ ሒድ ብትሉት ይሔዳል የሚሳናችሁ የለም ይላልና አለው ። ንጉሡም ይህን በሰማ ጊዜ ሊቀ ጳጳሳት አባ አብርሃምን ልኮ አስመጣውና ወንጌላችሁ የሰናፍጭ ቅንጣት ታህል ሃይማኖት ካላችሁ ይህን ተራራ ከዚህ ተነቅለህ ወደዚያ ሒድ ብትሉት ይሔዳል ይላል ስለዚህ ነገር ምን ትላላችሁ አለው ። ሊቀ ጳጳሳቱም እውነት ነው የከበረ ወንጌል ይላል አለው ንጉሡም መልሶ እንዲህ አለው እነሆ ይህ ሃይማኖት ያላችሁ እናንተ የብዙ ብዙ ናችሁ ። ከእናንተ ውስጥ ይህን ምልክት የሚገልጥ አንድ ሰው ልታመጣልኝ እሻለሁ አለዚያም ለክርስቲያን ወገኖች ሁሉ አንተ አለቃቸው ነህና ይህን ምልክት ትገልጥ ዘንድ ይገባሃል አለው ። ሊቀ ጳጳሳቱም ሰምቶ ደነገጠ እጅግም ፈራ ንጉሡንም እስከ ሦስት ቀን ታገሠኝ አለው ንጉሡም ይሁንልህ አለው ። ሊቀ ጳጳሳቱም ከንጉሡ ፊት ወጥቶ በአቅራቢያው የሚገኙትን ኤጲስቆጶሳቱን ካህናቱንና መነኰሳቱን ሁሉ ሰበሰባቸው በምስር አገርበመዓልቃ በእመቤታችን በቅድስት ድንግል ማርያም ቤተ ክርስቲያን ውስጥ በእሊህ በሦስቱ ቀኖች እየጾሙና እየጸለዩ በእመቤታችን ሥዕል ፊት ቁመው ወደ እግዚአብሔር ሲማልዱ ቆዩ ። በሦስተኛውም ቀን በሌሊት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለሊቀ ጳጳሳቱ በብሩህ ገጽ ተገልጻ እንዲህ አለችው በፊቴ ያፈሰስከውን ዕንባህን ተቀብዬ ስለአንተ ልጄን ለምኜዋለሁና አትፍራ አሁንም የብረት አፈር በአለበት ሜዳ ወደ ገበያ በሚወስደው ጎዳና ተነሥተህ ሒድ አንድ ዓይና የሆነ የውኃ እንስራ የተሸከመ ሰው ታገኛለህ ይህን ምልክት እርሱ ያደርግልሃልና እርሱን ያዘው የዚህም ሰው ስሙ ጫማ ሰፊ ስምዖን ይባላል እርሱም ስለምወደው ልጄ ኢየሱስ ክርስቶስ ትእዛዝ ዓይኑን አውልቆ ጥሏልና ። በዚያንም ጊዜ ሊቀ ጳጰሳቱ ተነሥቶ ፈጥኖ ሔደ ያንንም ሰው አግኝቶ ያዘው የክርስቲያን ወገኖችን እዘንላቸው ራራላቸው አለው አምላክን የወለደች እምቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እንደተገለጸችለትና እርሱንም እንዳመለከተችው ነገረው ። እርሱም ለሊቀ ጳጳሳቱ ሰግዶ አባቴ ሆይ እኔ ኃጥእ በደለኛ ነኝና ይቅርታ አድርግልኝ ይህን የምትለኝን ላደርገው የማልችል ነኝ ነገር ግን የእግዚአብሔር ፈቃድ ይሁን አምላክን በወለደች በእመቤታችን በቅድስት ድንግል ማርያም ፀሎት በአንተም በከበረች ጸሎትህ የክርስቲያንን ወገኖች እንድትረዳቸው ይሁን ። እኔንም ለማንም እንዳትገልጠኝ እለምንሃለሁ እኔ የዚህን ዓለም ክብርመሸከም አልችልምና ነገር ግን የምልህን አድርግ አንተም ንጉሡ ይነሣልኝ በሚልህ ተራራ ትይዩ ከካህናቶችህና ከሕዝብህ ጋር ገብተህ ቁም ወንጌሎችን መስቀሎችን ማዕጠንቶችን የሰም መብራቶችን ያዙ ንጉሡም ከነሠራዊቱ በአንዲት ዳርቻ ይቁም እኔም ማንም እንዳያውቀኝ ከሕዝቡ ተደባልቄ በፊትህ እቆማለሁ አርባ አንድ ጊዜ ኪራላይሶን እያላችሁ በመጮህ ወደ እግዚአብሔር ማልዱ ይኸውም አቤቱ ክርስቶስ ማረን ራራልን ይቅር በለን ማለት ነው ። ከዚህም በኋላ ዝም እንዲሉ ሕዝቡን እዘዛቸው እኔም ያን ጊዜ ስሰግድ አንተ ስገድ እንዲህም ሦስት ጊዜ አድርግ በዚያ ተራራ አንጻር ማሕየዊ በሆነ በመስቀል ምልክት በየስግደትህ አማትብ አለው ። ‪@Donkeybego‬ ‪@EfoyZeOrthodox‬ ‪@kesishenokweldemariam2240‬

Comments
  • የታሕሣሥ 8 ሥንክሳር#ስለአባ ኪሮስ ምንያህል ያውቃሉ#አባ ቢሾይ ማናቸው#ስለቅድስት ባርባራ መታሰቢያ ምንያህል ? 11 дней назад
    የታሕሣሥ 8 ሥንክሳር#ስለአባ ኪሮስ ምንያህል ያውቃሉ#አባ ቢሾይ ማናቸው#ስለቅድስት ባርባራ መታሰቢያ ምንያህል ?
    Опубликовано: 11 дней назад
  • የቅዱስ ገብርኤል ተወዳጅ የሆኑ መዝሙሮች ስብስብ /yeqdus gebraiel tewedaj mezmuroch sbsb 10 часов назад
    የቅዱስ ገብርኤል ተወዳጅ የሆኑ መዝሙሮች ስብስብ /yeqdus gebraiel tewedaj mezmuroch sbsb
    Опубликовано: 10 часов назад
  • 🌻🌻3ቱ ሞትን ያልቀመሱት ሰወች ታሪክ - የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ - 1 месяц назад
    🌻🌻3ቱ ሞትን ያልቀመሱት ሰወች ታሪክ - የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ -
    Опубликовано: 1 месяц назад
  • ЭТО ОБЯЗАТЕЛЬНО  НАДО  УСЛЫШАТЬ! Адамов плач! Преподобный Силуан Афонский 2 часа назад
    ЭТО ОБЯЗАТЕЛЬНО НАДО УСЛЫШАТЬ! Адамов плач! Преподобный Силуан Афонский
    Опубликовано: 2 часа назад
  • የቅድስት አርሴማ ሥዕል ትርጉምና በዘመናችን የሚታዩ ስህተቶች 6 дней назад
    የቅድስት አርሴማ ሥዕል ትርጉምና በዘመናችን የሚታዩ ስህተቶች
    Опубликовано: 6 дней назад
  • #97 – Немцы в шоке от рождественской постановки – Горизонт – Андреас Патц 1 день назад
    #97 – Немцы в шоке от рождественской постановки – Горизонт – Андреас Патц
    Опубликовано: 1 день назад
  • የመልአኩ ቅዱስ ገብርኤል የመዝሙሮች ስብስቦች ❤❤❤ 1 день назад
    የመልአኩ ቅዱስ ገብርኤል የመዝሙሮች ስብስቦች ❤❤❤
    Опубликовано: 1 день назад
  • የታሕሣሥ 16 ሥንክሳር #እስራኤልን ለ40 አመት በሠላም ያስተዳደረ መስፍንና ነቢይ ያውቃሉ ?# 3 дня назад
    የታሕሣሥ 16 ሥንክሳር #እስራኤልን ለ40 አመት በሠላም ያስተዳደረ መስፍንና ነቢይ ያውቃሉ ?#
    Опубликовано: 3 дня назад
  • Хор Гомін і Вадим Яценко скорботна коляда на Личаківському кладовищі у Львові 25 грудня 2025 Lviv 2 дня назад
    Хор Гомін і Вадим Яценко скорботна коляда на Личаківському кладовищі у Львові 25 грудня 2025 Lviv
    Опубликовано: 2 дня назад
  • ታህሳስ ፲፱ እና ፳፪ የሚደመጡ ተወዳጅ የቅዱስ ገብርኤልና የብስራት መዝሙሮች||ye gebriel mezmuroch sebseb 18 часов назад
    ታህሳስ ፲፱ እና ፳፪ የሚደመጡ ተወዳጅ የቅዱስ ገብርኤልና የብስራት መዝሙሮች||ye gebriel mezmuroch sebseb
    Опубликовано: 18 часов назад
  • የታሕሣሥ 7 ሥንክሳር #የቅድሰት ሥላሴ በረከት #ልደት ክርስቶስ መታሰቢያ #ትንቢተ ነቢያት#አባ ማቴዎስ#አቡነ 12 дней назад
    የታሕሣሥ 7 ሥንክሳር #የቅድሰት ሥላሴ በረከት #ልደት ክርስቶስ መታሰቢያ #ትንቢተ ነቢያት#አባ ማቴዎስ#አቡነ
    Опубликовано: 12 дней назад
  • የቅዱስ ገብርኤል የተመረጡ የመዝሙር ስብስቦች #tewahedochurch #Ethiopia #otrtrucker 9 часов назад
    የቅዱስ ገብርኤል የተመረጡ የመዝሙር ስብስቦች #tewahedochurch #Ethiopia #otrtrucker
    Опубликовано: 9 часов назад
  • የታሕሣሥ 10 ሥንክሳር#ሰዎችን ከሐጢአት መውደቅ የሚጠብቅ አባት #አባ ኒቆላዎስ ዘሀገረ ሜራ#ይህንን ቀን ያውቃሉ? 9 дней назад
    የታሕሣሥ 10 ሥንክሳር#ሰዎችን ከሐጢአት መውደቅ የሚጠብቅ አባት #አባ ኒቆላዎስ ዘሀገረ ሜራ#ይህንን ቀን ያውቃሉ?
    Опубликовано: 9 дней назад
  • የቅዱስ ገብርኤል መዝሙራት ስብስብ Collection of Saint Gabrie's Psalms 9 часов назад
    የቅዱስ ገብርኤል መዝሙራት ስብስብ Collection of Saint Gabrie's Psalms
    Опубликовано: 9 часов назад
  • ЭТ СЛОВА пробирают ДО СЛЕЗ! ТРОГАТЕЛЬНОЕ поздравление ПРЕЗИДЕНТА для УКРАИНЦЕВ с РОЖДЕСТВОМ 3 дня назад
    ЭТ СЛОВА пробирают ДО СЛЕЗ! ТРОГАТЕЛЬНОЕ поздравление ПРЕЗИДЕНТА для УКРАИНЦЕВ с РОЖДЕСТВОМ
    Опубликовано: 3 дня назад
  • 🔴LIVE #ቀጥታ_ከሐዋሳ_ገብርኤል ‼️👉#ዛሬ_የዓመት_ነው || #ተአምር_ነው #ተጀመረ Трансляция закончилась 2 часа назад
    🔴LIVE #ቀጥታ_ከሐዋሳ_ገብርኤል ‼️👉#ዛሬ_የዓመት_ነው || #ተአምር_ነው #ተጀመረ
    Опубликовано: Трансляция закончилась 2 часа назад
  • የልደት መዝሙር ፣ በኤፍራታ ምድር ፣ ሊቀ መዘምራን ይልማ ሐይሉ /lke Mezemran Ylma Hailu 3 недели назад
    የልደት መዝሙር ፣ በኤፍራታ ምድር ፣ ሊቀ መዘምራን ይልማ ሐይሉ /lke Mezemran Ylma Hailu
    Опубликовано: 3 недели назад
  • 28 декабря ПРОЧТИ 1 РАЗ! СЛУЧИТСЯ ЧУДО! Канон блаженной Ксении. Православие. 12 часов назад
    28 декабря ПРОЧТИ 1 РАЗ! СЛУЧИТСЯ ЧУДО! Канон блаженной Ксении. Православие.
    Опубликовано: 12 часов назад
  • ⭕️የመላዕክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ⭕️በዴሴ ጢጣ ሚካኤል አስገራሚ የበዓል አከባበር .. 1 месяц назад
    ⭕️የመላዕክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ⭕️በዴሴ ጢጣ ሚካኤል አስገራሚ የበዓል አከባበር ..
    Опубликовано: 1 месяц назад
  • የታሕሣሥ 5 ሥንክሳር#ገብረ መንፈስ ቅዱስ #ጴጥሮስ እና ጳውሎስ#ፆታዋን የደበቀች ቅድስት #እግዚአብሔር  በቅዱሳኑ 2 недели назад
    የታሕሣሥ 5 ሥንክሳር#ገብረ መንፈስ ቅዱስ #ጴጥሮስ እና ጳውሎስ#ፆታዋን የደበቀች ቅድስት #እግዚአብሔር በቅዱሳኑ
    Опубликовано: 2 недели назад

Контактный email для правообладателей: [email protected] © 2017 - 2025

Отказ от ответственности - Disclaimer Правообладателям - DMCA Условия использования сайта - TOS



Карта сайта 1 Карта сайта 2 Карта сайта 3 Карта сайта 4 Карта сайта 5