• ClipSaver
  • dtub.ru
ClipSaver
Русские видео
  • Смешные видео
  • Приколы
  • Обзоры
  • Новости
  • Тесты
  • Спорт
  • Любовь
  • Музыка
  • Разное
Сейчас в тренде
  • Фейгин лайф
  • Три кота
  • Самвел адамян
  • А4 ютуб
  • скачать бит
  • гитара с нуля
Иностранные видео
  • Funny Babies
  • Funny Sports
  • Funny Animals
  • Funny Pranks
  • Funny Magic
  • Funny Vines
  • Funny Virals
  • Funny K-Pop

የታሕሣሥ 8 ሥንክሳር скачать в хорошем качестве

የታሕሣሥ 8 ሥንክሳር 12 дней назад

скачать видео

скачать mp3

скачать mp4

поделиться

телефон с камерой

телефон с видео

бесплатно

загрузить,

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
የታሕሣሥ 8 ሥንክሳር
  • Поделиться ВК
  • Поделиться в ОК
  •  
  •  


Скачать видео с ютуб по ссылке или смотреть без блокировок на сайте: የታሕሣሥ 8 ሥንክሳር в качестве 4k

У нас вы можете посмотреть бесплатно የታሕሣሥ 8 ሥንክሳር или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Скачать mp3 с ютуба отдельным файлом. Бесплатный рингтон የታሕሣሥ 8 ሥንክሳር в формате MP3:


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru



የታሕሣሥ 8 ሥንክሳር

ስንክሳር ዘወርኀ ታኅሣሥ 8 አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ታኅሣሥ ስምንት በዚች ቀን የእስክንድርያ አገር ሊቀ ጳጳሳት ቅዱስ አባት አባ ያሮክላ አረፈ እርሱም ለአባቶች ሊቃነ ጳጳሳት ዐሥራ ሦስተኛ ቊጥር ነው ። የዚህም ቅዱስ ወላጆቹ አስቀድሞ አረማውያን ነበሩ በወለዱትም ጊዜ የአረማውያንን ትምህርት መጻሕፍቶቻቸውንም ሁሉ አስተማሩት ። ከዚህም በኋላ አምነው ተጠመቁ ይህን ልጃቸውንም የቤተ ክርስቲያንን ትምህርት አስተማሩት የሐዋርያትንም መጻሕፍት አጠና ሊቀ ጳጳሳት ድሜጥሮስም ዲቁና ሾመው ከዚህም በኋላ በእስክንድርያ አገር ቤተ ክርስቲያን ቅስና ሾመው መንጋውንም በመልካም አጠባበቅ ጠበቀ ። ሥራውንም ፈጸመ የቤተ ክርስቲያንንም ሕግ ጠንቅቆ አወቀ ። አባት ድሜጥሮስም በአረፈ ጊዜ ይህን አባት መርጠው በእስክንድርያ አገር ላይ ሊቀ ጵጵስና ሾሙት እርሱም ክብርይግባውና የክርስቶስን መንጋዎች በቀናች ሃይማኖት አጽንቶ ጠበቀ ከአረማውያንም ብዙዎችን ክብር ይግባውና ክርስቶስን ወደ ማመን መልሶ የክርስትና ጥምቀትን አጠመቃቸው ። ለቅዱስ ዲዮናስዮስም ለምእመናን እንዲፈርድ ሥልጣን ሰጠው እርሱ ግን ዓላው ያንን ወደ ቀናች ሃይማኖት እስከሚመልሳቸው ድረስ ያስተምራቸውና ይገሥጻቸው ነበር ። በወንጌላዊ ማርቆስ ወንበርም ዐሥራ ሦስት ዓመት ኑሮ በሰላም አረፈ ። ለእግዚአብሔርም ምስጋና ይሁን እኛንም በዚህ አባት ጸሎት ይማረን በረከቱም ከኛ ጋር ትኑር ለዘላለሙ አሜን ። በዚችም ቀን የከበሩ ሴቶች በርባራና ዮልያና በሰማዕትነት አረፉ ። ይችም ቅድስት በርባራ በከሀዲው መክስምያኖስ ዘመነ መንግሥት በቤተ መንግሥት ውስጥ ታላቅ መስፍን ለሆነ ሰው ልጁ ናት ስሙም ዲዮስቆሮስ ነው እርሱም ለልጁ ለበርባራ ማንም እንዳያያት ታላቅ ጽኑ የሆነ ሕንፃ አሠራ ከዚህም ዳግመኛ መታጠቢያ የውሽባ ቤት በግንብ ሠራ የሚከፈቱ ሁለት መስኮቶችንም በውስጡ እንዲሠሩ አዘዘ ። ቅድስት በርባራም ሁለቱን መስኮቶች በአየች ጊዜ ሦስተኛ መስኮትን እንዲሠሩ ሐናፂዎችን አዘዘቻቸው ከዚህም በኋላ ክብርይግባውና የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን አዳኝ የሆነ የመስቀሉን ምልክት በውኃ መታጠቢያው ላይ አሠራች ። አባቷም ወደዚህ ሕንፃ በገባ ጊዜ ይህን ልጁ ያሠራችውን አይቶ አናፂዎችን ጠየቀ እነርሱም ይህን እንድንሠራ ልጅህ አዘዘችን አሉት እርሷንም ጠርቶ ለምን እንዲህ አደረግሽ አላት ። እርሷም አባቴ ሆይ አስተውል ልዩ ሦስት በሆነ በሥላሴ ስም ሥራ ሁሉ ይፈጸማልና ስለዚህ ሦስተኛ መስኮት አሠራሁ ይህም መስቀል ዓለሙ ሁሉ በእርሱ በዳነበት በመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል አምሳል ነው አንተም አባቴ ሆይከስሕተትህ ተመልሰህ የፈጠረህን አምላክ አምልከው አለችው አባቷም ከእርሷ ይህን በሰማ ጊዜ ሰይፉን መዝዞ በኋላዋ ሮጠ እርሷም ሸሸች በፊቷም የነበረች ዐለት ተሠንጥቃ በውስጧ ገብታ ሠወረቻት ። ከዚህም በኋላ ወደ አባቷ ተመለሰች እርሱም እንዲአሠቃያት ለሌላ መኰንን አሳልፎ ሰጣት እርሱም ታላቅ ሥቃይን አሠቃያት በዚያም ዮልያና የምትባል ሴት ነበረች ቅድስት በርባራንም አየቻትና የምታጽናናትና የምታረጋጋት ሆነች ክብር ይግባውና ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስም ለቅድስት በርባራ ተገለጸላትና አረጋጋት ። ከዚህም በኋላ አባቷ በሰይፍ ራሷን እንዲቆርጡ የባልንጀራዋ የዮልያናንም ራስ እንዲቆርጡ አዘዘና ቆረጧቸው የሰማዕትነት አክሊልንም ተቀበሉ ። በዚያንም ጊዜ ከሰማይ እሳት ወርዶ አባቷንና ጓደኛው የሆነ መኰንን መርትያኖስን አቃጠላቸው ያም በውሽባ ቤት ውስጥ በመስቀል ምልክት ያሠራቸው መታጠቢያ ለታመመ ሁሉ ከእርሱ በታጠበ ጊዜ የሚያድን በውስጡ ታላቅ ፈውስ ያለበት ሆነ ። ከዚህም በኋላ የቅዱሳት ሰማዕታትን ሥጋቸውን ወስደው ከከተማ ውጭ ባለች ቤተ ክርስቲያን ስሟ ገላልያ በሚባል ቦታ አኖሩአቸው ይህ ሥጋቸውም በቅዱሳን ሰማዕታት በአቡቂርና በዮሐንስ በምስር አገር በአለ ቤተ ክርስቲያናቸው እስከ ዛሬ አለ ። ለእግዚአብሔርም ምስጋና ይሁን እኛንም በቅዱሳት ሰማዕታት ጸሎት ይማረን በረከታቸውም ከእኛ ጋር ትኑር ለዘላለሙ አሜን ። በዚችም ቀን የደብረ ድማሕ ገዳም አበምኔት ቅዱስ አባት ተክለ አልፋ አረፈ ። ዳግመኛም በክርስቶስ የሚታመን የገብረ ማርያም ዕረፍቱ ነው እርሱም የሰማዕታትንና የጻድቃንን በየዕረፍታቸው ቀን ለየአንዳንዱ ርኁባንን በማጥገብ የተራቆቱትን በማልበስ መታሰቢያቸውን የሚያደርግ ነው ። እንዲህም ባለ ሥራ ላይ እያለ ያንጊዜ እስላሞች ወደ ሸዋ አገር መጡ እርሱም ያማሩ ልብሶችን ለብሶ ወደ ቤተክርስቲያን ሔዶ ገብቶ ጸሎትን ጸለየ ሲጸልይም እስላሞች ወደርሱ መጥተው ራሱን በሰይፍ ቆረጡት የሰማዕትነት አክሊልንም በመንግሥተ ሰማያት ተቀበለ ። ለእግዚአብሔርም ምስጋና ይሁን እኛንም በቅዱሳን ሁሉ ጸሎት ይማረን በረከታቸውም ከእኛ ጋር ትኑር ለዘላለሙ አሜን ። ታኅሣሥ ፰ ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት ፩.ታላቁ አቡነ ኪሮስ ፪.አባ ሳሙኤል ዘደብረ ቀልሞን ፫.አባ ዮሐንስ ዘደማስቆ ሊቁ ፬.አባ ኤሲና ቅድስት ቴክላ ፭.ቅዱሳት በርባራና ዮልያና ፮.ቅድስት እንባ መሪና ፯.አባ ተክለ አልፋ ዘደብረ ድማሕ ፰.ቅዱስ ገብረ ማርያም ተአማኒ ፱.አባ ያሮክላ ሊቀ ጳጳሳት ፲.አቡነ እስትፋሰ ክርስቶስ ልደታቸው ወርኀዊ በዓላት ፩.ቅዱስ ሙሴ ሊቀ ነቢያት ፪.አባ ብሶይ ቢሾይ ፫.ቅዱሳን ፬ቱ እንስሳ ኪሩቤል ፬.ቅዱስ ማትያስ ሐዋርያ ከ፲፪ቱ ሐዋርያት እግዚአብሔር ቅዱሳንን ስላገለገላችሁ: እስከ አሁንም ስለምታገለግሏቸው ያደረጋችሁትን ሥራ: ለስሙም ያሳያችሁትን ፍቅር ይረሳ ዘንድ ዓመጸኛ አይደለምና ። በእምነትና በትእግስትም የተስፋውን ቃል የሚወርሱትን እንድትመስሉ እንጂ ዳተኞች እንዳትሆኑ ... ዕብ. ፯፥፲

Comments
  • ሳፋሪ ኮምንም እንደ ለማና ገዱ ፤ የፕሬዚዳንቱ የአዲስ አበባ ጉዞ ምክንያቶች|ETHIO FORUM 8 часов назад
    ሳፋሪ ኮምንም እንደ ለማና ገዱ ፤ የፕሬዚዳንቱ የአዲስ አበባ ጉዞ ምክንያቶች|ETHIO FORUM
    Опубликовано: 8 часов назад
  • ДНК армян — одно из генетических чудес планеты 3 недели назад
    ДНК армян — одно из генетических чудес планеты
    Опубликовано: 3 недели назад
  • Apel Jasnogórski 28.12.2025 - oficjalny kanał Jasnej Góry Трансляция закончилась 1 час назад
    Apel Jasnogórski 28.12.2025 - oficjalny kanał Jasnej Góry
    Опубликовано: Трансляция закончилась 1 час назад
  • 29 декабря 2025 г. | Признайте Бога и доверьтесь Ему в своей жизни | Ежедневная месса Kapamilya 54 минуты назад
    29 декабря 2025 г. | Признайте Бога и доверьтесь Ему в своей жизни | Ежедневная месса Kapamilya
    Опубликовано: 54 минуты назад
  • የዐቢይ ትዕዛዝ ስለሶማሌላንድ፣ “ለዘመነ ካሴ ደወልኩ” ባለስልጣኑ፣ ህፃፅ የገቡት ጄኔራል እና ሳሞራ ዩኑስ፣ የህወሓት ምላሽ ለብልፅግና ስለረሀቡ| EF 20 часов назад
    የዐቢይ ትዕዛዝ ስለሶማሌላንድ፣ “ለዘመነ ካሴ ደወልኩ” ባለስልጣኑ፣ ህፃፅ የገቡት ጄኔራል እና ሳሞራ ዩኑስ፣ የህወሓት ምላሽ ለብልፅግና ስለረሀቡ| EF
    Опубликовано: 20 часов назад
  • Новые правила размещения и отсутствия для украинцев в Ирландии с 10 ноября 2025 года в госжилье 4 недели назад
    Новые правила размещения и отсутствия для украинцев в Ирландии с 10 ноября 2025 года в госжилье
    Опубликовано: 4 недели назад
  • “የዐቢይ ፍርሀትና ጭንቀት” ዘመነ ካሴ፣ የእስራኤል ዉሳኔና ትርምሱ፣ ካቢኔው በአሰቸኳይ ተጠራ፣ ጄኔራሉ 2 дня назад
    “የዐቢይ ፍርሀትና ጭንቀት” ዘመነ ካሴ፣ የእስራኤል ዉሳኔና ትርምሱ፣ ካቢኔው በአሰቸኳይ ተጠራ፣ ጄኔራሉ "ማሸነፍ አቅቶናል"፣ የፓርላማ አባሉና ሶማሌላንድ|EF
    Опубликовано: 2 дня назад
  • የቅድስት አርሴማ ሥዕል ትርጉምና በዘመናችን የሚታዩ ስህተቶች 6 дней назад
    የቅድስት አርሴማ ሥዕል ትርጉምና በዘመናችን የሚታዩ ስህተቶች
    Опубликовано: 6 дней назад
  • Праща: Забытая сила человечества 9 дней назад
    Праща: Забытая сила человечества
    Опубликовано: 9 дней назад
  • የታሕሣሥ 16 ሥንክሳር #እስራኤልን ለ40 አመት በሠላም ያስተዳደረ መስፍንና ነቢይ ያውቃሉ ?# 4 дня назад
    የታሕሣሥ 16 ሥንክሳር #እስራኤልን ለ40 አመት በሠላም ያስተዳደረ መስፍንና ነቢይ ያውቃሉ ?#
    Опубликовано: 4 дня назад
  • የታሕሣሥ 13 ሥንክሳር#ቅዱስ መቃርስ ገዳማዊ#ቆቅ የሚበላ ገዳማዊ #ከትዕቢት እና ትምክህት እንዴት መራቅ ይቻላል? 7 дней назад
    የታሕሣሥ 13 ሥንክሳር#ቅዱስ መቃርስ ገዳማዊ#ቆቅ የሚበላ ገዳማዊ #ከትዕቢት እና ትምክህት እንዴት መራቅ ይቻላል?
    Опубликовано: 7 дней назад
  • ገድለ አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ 12 дней назад
    ገድለ አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ
    Опубликовано: 12 дней назад
  • #EthiopiaNews: Zehabesha Daily December 28, 2025 2 часа назад
    #EthiopiaNews: Zehabesha Daily December 28, 2025
    Опубликовано: 2 часа назад
  • Если у тебя спросили «Как твои дела?» — НЕ ГОВОРИ! Ты теряешь свою силу | Еврейская мудрость 3 недели назад
    Если у тебя спросили «Как твои дела?» — НЕ ГОВОРИ! Ты теряешь свою силу | Еврейская мудрость
    Опубликовано: 3 недели назад
  • Anchor የትግራይ ረሃብና ፖለቲካው፥ ከቤተክርስቲያኒቱ 300ሚሊዮን ብር ተወሰደ፥ የጋምቤላ ቀውስ፥ የጄነራሉ አደገኛ ንግግር፥ የዶ/ር አብረሃም በላይ ዘለፋ 5 дней назад
    Anchor የትግራይ ረሃብና ፖለቲካው፥ ከቤተክርስቲያኒቱ 300ሚሊዮን ብር ተወሰደ፥ የጋምቤላ ቀውስ፥ የጄነራሉ አደገኛ ንግግር፥ የዶ/ር አብረሃም በላይ ዘለፋ
    Опубликовано: 5 дней назад
  • 1 месяц назад
    "New Mezmur" 💒ሚካኤል ሐመልማለ ወርቅ💒(michael hamelmale work) ዘማሪ እዮብ መስፍን/ zemari eyob mesfin/
    Опубликовано: 1 месяц назад
  • Гномы Эребора против Урук-хая из Изенгардского | Кинематографическая битва «Властелин колец» 3 года назад
    Гномы Эребора против Урук-хая из Изенгардского | Кинематографическая битва «Властелин колец»
    Опубликовано: 3 года назад
  • የሕዳር 13 ሥንክሳር#የብዙ ብዙ ቅዱሳን መላዕክት #13ቱ ግኁሣን አባቶች #የሽፍቶች እግር ታጥቦ ሽባውን ፈወሰ 1 месяц назад
    የሕዳር 13 ሥንክሳር#የብዙ ብዙ ቅዱሳን መላዕክት #13ቱ ግኁሣን አባቶች #የሽፍቶች እግር ታጥቦ ሽባውን ፈወሰ
    Опубликовано: 1 месяц назад
  • 🔴አቡነ ኪሮስ📔 ተዓምር፣ገድል፣ስንክሳር ታህሳስ8🔴 #eotc @ስንክሳር-ዘተዋህዶ 12 дней назад
    🔴አቡነ ኪሮስ📔 ተዓምር፣ገድል፣ስንክሳር ታህሳስ8🔴 #eotc @ስንክሳር-ዘተዋህዶ
    Опубликовано: 12 дней назад
  • የታሕሣሥ 10 ሥንክሳር#ሰዎችን ከሐጢአት መውደቅ የሚጠብቅ አባት #አባ ኒቆላዎስ ዘሀገረ ሜራ#ይህንን ቀን ያውቃሉ? 10 дней назад
    የታሕሣሥ 10 ሥንክሳር#ሰዎችን ከሐጢአት መውደቅ የሚጠብቅ አባት #አባ ኒቆላዎስ ዘሀገረ ሜራ#ይህንን ቀን ያውቃሉ?
    Опубликовано: 10 дней назад

Контактный email для правообладателей: [email protected] © 2017 - 2025

Отказ от ответственности - Disclaimer Правообладателям - DMCA Условия использования сайта - TOS



Карта сайта 1 Карта сайта 2 Карта сайта 3 Карта сайта 4 Карта сайта 5