У нас вы можете посмотреть бесплатно ሻምበል ሽዋንግዛው ተፈራ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
የተወለዱት በ1948 ዓ.ም በወቅቱ አጠራር ይፋት እና ጥሙጋ አወራጃ ደብረሲና ወረዳ ጭራ ሜዳ በምትባል ትንሽዬ የገጠር ከተማ። የአንደኛ ደረጃ ትታቸው ደብረሲና ከተማ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸው ደግሞ ደብረ ብርሃን ከተከታተሉ በኋላ በ1967 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፖሊስ ኮሌጅ በመግባት ሥልጠናውን ተከታትለው ተመርቀዋል። የህይወታቸው ውጣ ውረድ እጅግ ብዙ ነበር። የዛሬው የአናርጅ እናውጋ ባለታሪካችን ሻምበል ሽዋንግዛው ተፈራ ከጭራ ሜዳ ተነስተው እስከ አውሮፓ ሃገራት ተመላልሰዋል። ከውትድር ህይወት የፖለቲካ ተሳትፎ የእስር እና ፍቺ በህይወታቸው በብዙ ተፈትነዋል። ሻምበል ሽዋንግዛው ተፈራ የህይወት ታሪካቸውን የሚያጠነጥን እንዲሁም የኢትዮጵያ ፖሊስ ሰራዊት አባላት እንዳሁም የእስር ቤት ህይወት የሚያሳይ በመቀሌ ከርቼሌ የመቀሌው ዘር ማጥፋት ችሎትና ትዝብቶቼ የተሰኘ መጽሐፍ ጽፈው በቅርቡ ለአንባብያን አብርክተዋል። አዳዲስ መረጃዎችና የአሻም ቲቪ ዝግጅቶች እንዲደርሱዎት የአሻም ቤተሰብን ይቀላቀሉ ፤ እንዲሁም ሃሳብ፣ አስተያየታችሁን አካፍሉን፤ ላይክ፣ ሼር፣ ሰብስክራይብ አድርጉን፤ በተቀመጡት ማህበራዊ ገፆችም ተከተሉን፤ እናመሰግናለን፡፡ Facebook - / ashammedia Youtube. - / @ashamtube Telegram - https://t.me/Asham_TV Twitter. - / tv_asham Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing አሻም ለሁላችን ! #አናርጅ_እናውጋ #anarji_enawga #ሻምበል_ሽዋንግዛው_ተፈራ #ሌተናል_ኮሎኔል_በላይነህ_ታዬ #ዝሆኑን_በሤራ #ኮሎኔል_በላይነህ_ታዬ #ማስተር_ቺፍ_ከተማ_እልፍነህ #master_ketema_elfneh #የኢትዮጵያ_ባሕር_ኃይል #ምጽዋ #አሰብ #ኢሄዴን #ኢህአዴግ #ደርግ #ብአዴን #Ethiopia_Eritrea_war #Eritrea_asmera #ምጽዋ #ዓዲ_ቀይሕ #አናርጅ_እናውጋ #Anarji_enawga #ሜጄር_ጄኔራል_መርዳሳ_ሌሊሳ #General_Merdasa_Lelsia #አፄኃይለሥላሴ #መንግስቱ_ኃይለማርያም #ደርግ #ኢህአፓ #መኢሶን #ኢህአዴግ #መለስ_ዜናዊ #Former_Ethiopian_Armed_Force #ethiopian_politics #ethiopia_general #Ethiopian #Eritrea #Somalia #Emperor_Haile_Selassie #president_mengistu_hailemariam #Prime_Minister_of_Ethiopia_Meles_Zenawi #Somali_Ethiopian_War