У нас вы можете посмотреть бесплатно ሌፍተናንት ሓለፎም መሰለ | ማስተር ከተማ እልፍነህ | ዶ/ር ፍርድ አወቅ ማሞ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
የተወደዳችሁ የአናርጅ እናውጋ ቤተሰቦች በዛሬው የአናርጅ እናውጋ ዝግጅታችን ሌፍቴናንት ሓለፎም መሰለ፣ ከማስተር ከተማ እልፍነህ ፣ፍርድ አወቀ ማሞ ዶ/ር ጋር ያደረግነው ቆይታ መርጠን ስለ ኢትዮጵያ ባሕር ኃይል ህይወት እና ገጠመኞች ፣ እንዲሁም ሰለ ቀይ ባሕር ትዝታዎች ወደ ውደ ተመልካቾቻችን ይዘን ቀርበናል። እንድትከታተሉን ስንጋብዛችሁ አሻም ለእናንተ ይሁን በማለት ነው። ሳንረሳ የዘነጋናቸውን ውለታቸውን አብዝተን ያልቆጠርንላቸውን በእድሜ እና በእውቀት ከፍ ያሉ ሰዎቻችንን ከህይወት መንገዳቸው የሚያወጉንን የምንሰማበት እድሜም ሳይቀድመን ቀድመነው ጉምቱ ጉምቱ ባለታሪኮች በየሳምንቱ ከአናርጅ እናውጋ መንበር በክብር ተሰይመው ታሪካቸውን የሚያወጎበት የቁምነገር ዝግጅታትን ነው። አናርጅ እናውጋ ለበርካታ አመታት የተወደደ ዝግጅት ነው አዳዲስ መረጃዎችና የአሻም ቲቪ ዝግጅቶች እንዲደርሱዎት የአሻም ቤተሰብን ይቀላቀሉ ፤ እንዲሁም ሃሳብ፣ አስተያየታችሁን አካፍሉን፤ ላይክ፣ ሼር፣ ሰብስክራይብ አድርጉን፤ በተቀመጡት ማህበራዊ ገፆችም ተከተሉን፤ እናመሰግናለን፡፡ Facebook - / ashammedia Youtube. - / @ashamtube Telegram - https://t.me/Asham_TV Twitter. - / tv_asham Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing አሻም ለሁላችን ! #አናርጅ_እናውጋ #anarji_enawga #ሌፍተናንት_ሐለፎም_መሰለ #ማስተር_ቺፍ_ከተማ_እልፍነህ #ዶ_ር_ፍርድአወቅ #ዝሆኑን_በሤራ #ኮሎኔል_በላይነህ_ታዬ #ማስተር_ቺፍ_ከተማ_እልፍነህ #master_ketema_elfneh #የኢትዮጵያ_ባሕር_ኃይል #ምጽዋ #አሰብ #ኢሄዴን #ኢህአዴግ #ደርግ #ብአዴን #Ethiopia_Eritrea_war #Eritrea_asmera #ምጽዋ #ዓዲ_ቀይሕ #አናርጅ_እናውጋ #Anarji_enawga #ሜጄር_ጄኔራል_መርዳሳ_ሌሊሳ #General_Merdasa_Lelsia #አፄኃይለሥላሴ #መንግስቱ_ኃይለማርያም #ደርግ #ኢህአፓ #መኢሶን #ኢህአዴግ #መለስ_ዜናዊ #Former_Ethiopian_Armed_Force #ethiopian_politics #ethiopia_general #Ethiopian #Eritrea #Somalia #Emperor_Haile_Selassie #president_mengistu_hailemariam #Prime_Minister_of_Ethiopia_Meles_Zenawi #Somali_Ethiopian_War