У нас вы можете посмотреть бесплатно እዛው ልረሸን ነበር или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
አሜሪካ 4መቶ ቢሊየን ዶላር የገዛነውን መሣርያ ከለከለችን። ብርጋዴር ጄኔራል ካሳ ወ/ሰማእት |አናርጅ እናውጋ|ክፍል አንድ ብርጋዴር ጄኔራል ካሳ ወ/ሰማእት በ1928 ዓ.ም የካቲት ወር በኢሊባቡር ክፍለ ሀገር በጎሬ ከተማ ተወለዱ፡፡ ወደ የውትድርና ሙያ በ1949 ዓ.ም ተቀላቅለዋል። በሆለታ ገነት ጦር ትምህርት ቤት በ17ኛው የዕጩ መኮነንነት ኮርስ በመሳተፍ ተገቢውን ወታደራዊ ሳይንስ ተምረው በመኮንንነት ተመርቀዋል። ለ34 ዓመታት በታማኝነትና ከምክትል መቶ አለቃነት እስከ ብርጋዲየር ጄኔራል ማእረግ ድረስ በተለያዩ የአመራር እርከኖች አገራቸውን አገልግለዋል፡፡ በተለያዩ የውጭ ሀገራት ወታደራዊ ትምሕርት ተምረዋል። ተልዕኮዎችንም በብቃት ፈፅመዋል፡፡ "በተባበሩት መንግስታት የኢትዮጵያ ሠላም አስከባሪ ጦር በኮንጎ እና የሕይወቴ ጉዞ" የሚል መጽሐፍ ለንባብ አብቅተዋል ብርጋዲየር ጄኔራል ካሣ ወልደሰማያት፡፡ ብዙ የሚነገር የሚዘከር ታሪክ አላቸው ። #አናርጅ_እናውጋ #Anarji_enawga #ብርጋዴዬር_ጄኔራል_ካሳ_ወልደ_ሰማእት #ሜጄር_ጄኔራል_መርዳሳ_ሌሊሳ #General_Merdasa_Lelsia #አፄኃይለሥላሴ #መንግስቱ_ኃይለማርያም #ደርግ #ኢህአፓ #መኢሶን #ኢህአዴግ #መለስ_ዜናዊ #Ethiopian_military_history #Ethipoian_army #Ethiopian_Armed_Force #ethiopian_politics #ethiopia_general #Ethiopian #Eritrea #Somalia #Emperor_Haile_Selassie #president_mengistu_hailemariam #Prime_Minister_Meles_Zenawi #Somali #Ethiopian_Warአዳዲስ መረጃዎችና የአሻም ቲቪ ዝግጅቶች እንዲደርሱዎት የአሻም ቤተሰብን ይቀላቀሉ ፤ እንዲሁም ሃሳብ፣ አስተያየታችሁን አካፍሉን፤ ላይክ፣ ሼር፣ ሰብስክራይብ አድርጉን፤ በተቀመጡት ማህበራዊ ገፆችም ተከተሉን፤ እናመሰግናለን፡፡ አሻም ለኢትዮጵያችን!! Facebook - / ashammedia Youtube. - / @ashamtube Telegram - https://t.me/Asham_TV Twitter. - / tv_asham Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing #ethiopia #new #2016 #2017 #today #new_ethiopia የአሻም ቲቪ ፕሮግራሞች #asham_news #አሻም_ዜና #የምወድሽ_ገጾች #የኛ_ጥለት #አውደ_ሃሳብ #ኢት_ኤል #መጽሐፈ_ጨዋታ #ዲያሌክቲክስ #ፋቡላ_ባር