У нас вы можете посмотреть бесплатно ዝጋብኝ (Zigabign) - ሀና ፡ ተክሌ - Hana Tekle Cover Song или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ዝጋብኝ (Zigabign) - ሀና ፡ ተክሌ ልቤ ፡ ብዙ ፡ ብዙ ፡ ይመኛል የአንተን ፡ ጥሎ ፡ ወዲያ ፡ ይሮጣል አሳልፈህ ፡ አትስጠኝ ፡ ለራሴ በአንተ ፡ ልኑር ፡ አልሁን ፡ በራሴ ልቤ ፡ ብዙ ፡ ብዙ ፡ ይመኛል የአንተን ፡ ጥሎ ፡ በራሱ ፡ ይሮጣል አሳልፈህ ፡ አትስጠኝ ፡ ለራሴ ደርሶ ፡ አሳቢ ፡ ስሆን ፡ ለራሴ እንደ ፡ ልብህ ፡ ልሁን ፡ እንደልብህ እንደ ፡ ሀሳብህ ፡ ልሁን ፡ እንደፈቃድህ (፪x) ፈቃድህ ፡ በልቤ ፡ ላይ ፡ ትሁን ትሰረኝ ፡ በራሴም ፡ አልሁን ቀድመኸኝ ፡ ከወጣህ ፡ ከፊቴ አልፈራም ፡ ብርቱ ፡ ነኝ ፡ አባቴ ጥላህ ፡ ስር ፡ በምቾት ፡ አድራለሁ ዘመኔን ፡ በአንተ ፡ ስር ፡ ከአደረከው (፪x) የተከፈተ ፡ በር ፡ ሁሉ ፡ ከአንተ ፡ አይደለም ነግ ፡ ሊያጐድለኝ ፡ እንጂ ፡ ለመልካም ፡ አይደለም ተደባሎቆ ፡ የገባን ፡ ስኬቴን ፡ አውጣልኝ ፡ ከቤቴ ፡ ከቤቴ ሁሉ ፡ የሞላበት ፡ የሃሰት ፡ ገነት ፡ ምን ፡ ሊበጅ ፡ ያለአንተ ፡ አንተ ፡ የለህበት ይሻለኛል ፡ ያንተው ፡ በረሃ በላይ ፡ እህል ፡ ውኃ (፪x) ዝጋብኝ ፡ የስኬቴን ፡ መንገድ ካልሆነ ፡ ካልመጣ ፡ ከአንተ ፡ ዘንድ የነገን ፡ እዳ ፡ እፈራለሁ ሰግቼ ፡ ለምን ፡ እኖራለሁ ይቅርብኝ ፡ የምቾቴን ፡ መንገድ ካልሆነ ፡ ካልመጣ ፡ ከአንተ ፡ ዘንድ የነገን ፡ ቁጣ ፡ እፈራለሁ ሰግቼ ፡ ለምን ፡ እኖራለሁ