У нас вы можете посмотреть бесплатно ክብርህን ላውራው (Kibrehn lawraw)—Mesfin Gutu cover song или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
Lyrics የቱን ጀምሬ የቱን ልተዎ ይሄ ጌታ ለእኔ ያደረገው ያደረገውን ሳስበው ሳስበው ከቁጥር በላይ ነው ለእኔ የሆነውን ሳስበው ሳስበው ከቁጥር በላይ ነው X2 አቤት በአንተ ስንቱን አለፍኩኝ የጠላቴን ጉልበት ረገጥኩኝ ጌታ ለአንተ ምን ይሳንሃል የጠላት ምሽግ ገና ይፈርሳል X2 ክብርህን ላውራ ዛሬም ነገም የእስራኤል ቅዱስ አንተው ተባረክ ብዙ ስራዬን ሰርተሃል አመልክህ ዘንድ ይገባኛል X2 ከአንተ በአንተ በሆነው ነገር እዚህ ደረስኩ ሥምህ ይባረክ ደስታዬ ይኸው ፍፁም ሆነልኝ አማኑኤል ክበርልኝ ከአንተ በአንተ በሆነው ነገር እዚህ ደረስኩ ሥምህ ይባረክ ደስታዬ ይኸው ፍፁም ሆነልኝ አማኑኤል ክበርልኝ ክብርህን ላውራ ዛሬም ነገም የእስራኤል ቅዱስ አንተው ተባረክ ብዙ ስራዬን ሰርተሃል አመልክህ ዘንድ ይገባኛል X2 የቱን ጀምሬ የቱን ልተዎ ይሄ ጌታ ለእኔ ያደረገው ያደረገውን ሳስበው ሳስበው ከቁጥር በላይ ነው ለእኔ የሆነውን ሳስበው ሳስበው ከቁጥር በላይ ነው ክብርህን ላውራ ዛሬም ነገም የእስራኤል ቅዱስ አንተው ተባረክ ብዙ ስራዬን ሰርተሃል አመልክህ ዘንድ ይገባኛል X2 [Bridge] ክብርህን ላውራ ዛሬም ነገም የእስራኤል ቅዱስ አንተው ተባረክ ብዙ ስራዬን ሰርተሃል አመልክህ ዘንድ ይገባኛል ክብርህን ላውራ ዛሬም ነገም የእስራኤል ቅዱስ አንተው ተባረክ ብዙ ስራዬን ሰርተሃል አመልክህ ዘንድ ይገባኛል [Chorus] የቱን ጀምሬ የቱን ልተዎ ይሄ ጌታ ለእኔ ያደረገው ያደረገውን ሳስበው ሳስበው ከቁጥር በላይ ነው ለእኔ የሆነውን ሳስበው ሳስበው ከቁጥር በላይ ነው [Bridge] ክብርህን ላውራ ዛሬም ነገም የእስራኤል ቅዱስ አንተው ተባረክ ብዙ ስራዬን ሰርተሃል አመልክህ ዘንድ ይገባኛል ክብርህን ላውራ ዛሬም ነገም የእስራኤል ቅዱስ አንተው ተባረክ ብዙ ስራዬን ሰርተሃል አመልክህ ዘንድ ይገባኛል