У нас вы можете посмотреть бесплатно ደግሞ ቀኑ ሲጨልም /Degmo kenu Sichelim/ Original song by Awtaru_kebede или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ደግሞ ፡ ቀኑ ፡ ሲጨልም (Degmo Qenu Sichelm) - አውታሩ ፡ ከበደ ጠዋት ፡ ስነሳ ፡ ደስታ ፡ ይሆናል የትላንትናው ፡ ሃዘን ፡ ይርቃል እህል ፡ ባልበላም ፡ ፊትህ ፡ ያጠግበኛል ፀጋህ ፡ ከክፉ ፡ ይጋርደኛል ምህረትህ ፡ ከፊት ፡ ከኋላ ፡ ከቦኝ አቤት ፡ ይገርማል ፡ ስንቱን ፡ አለፍኩት አዝ፦ ደግሞ ፡ ቀኑ ፡ ሲጨልም ደግሞ ፡ ቀኑ ፡ ሲነጋ ደግሞ ፡ እርጥቡ ፡ ሲደርቅ ደግሞ ፡ ሁኔታ ፡ ሲርቅ አንዴ ፡ ወዶኛል (፬x) ፡ ምን ፡ ያሰጋኛል አንዴ ፡ ወዶኛል (፬x) ፡ ምን ፡ ያሰጋኛል አምላክ ፡ ሲረዳኝ ፡ አታዩም ፡ ዎይ ክረምቱ ፡ አልፎ ፡ በጋው ፡ ሲታይ ከዓለቱ ፡ ልውጣ ፡ ድምጼን ፡ ላሰማ ጌታ ፡ እንደ ፡ ረዳኝ ፡ ሰው ፡ ሁሉ ፡ ይስማ ያገለገልኩት ፡ ለሥሙ ፡ የለየኝ ቀን ፡ ቆጠረና ፡ ዋጋ ፡ ከፈለኝ አዝ፦ ደግሞ ፡ ቀኑ ፡ ሲጨልም ደግሞ ፡ ቀኑ ፡ ሲነጋ ደግሞ ፡ እርጥቡ ፡ ሲደርቅ ደግሞ ፡ ሁኔታ ፡ ሲርቅ አንዴ ፡ ወዶኛል (፬x) ፡ ምን ፡ ያሰጋኛል አንዴ ፡ ወዶኛል (፬x) ፡ ምን ፡ ያሰጋኛል