У нас вы можете посмотреть бесплатно ያላንተ ኑሮ (Yalante Nuro) - ቃልኪዳን ጥላሁን Cover Song 2025 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ያላንተ ፡ ኑሮ (Yalante Nuro) - ቃልኪዳን ፡ ጥላሁን አዝ፦ ያላንተ ፡ ኑሮ ፡ አይሆንልኝም ፡ ጌታዬ ፡ አይሆንልኝም እኔስ ፡ ያላንተ ፡ አይሆንልኝም ፡ ጌታዬ ፡ አይሆንልኝም ወጣሁ ፡ ወረድኩ ፡ ብዙ ፡ አየሁኝ እንዳንተ ፡ የሚሆን ፡ መቼ ፡ አገኘሁኝ ድካሜ ፡ ሁሉ ፡ ከንቱ ፡ ነበረ አንተ ፡ ስትመጣ ፡ ሕይወቴ ፡ አማረ አዝ፦ ታዲያ ፡ ያላንተ ፡ እንዴት ፡ አድርጌ ፡ እኖራለሁ ፡ እንዴት ፡ አድርጌ ያላንተ ፡ ኑሮ ፡ አይሆንልኝም ፡ ጌታዬ ፡ አይሆንልኝም የዓለም ፡ ፍቅር ፡ ተሟጦ ፡ ያልቃል ያንተ ፡ ፍቅር ፡ ግን ፡ መቼ ፡ ያረጃል አትጠገብም ፡ ቀርቦ ፡ ላየህ አቤት ፡ ጌታዬ ፡ ምን ፡ አይነት ፡ ነህ አዝ፦ ታዲያ ፡ ያላንተ ፡ እንዴት ፡ አድርጌ ፡ እኖራለሁ ፡ እንዴት ፡ አድርጌ ያላንተ ፡ ኑሮ ፡ አይሆንልኝም ፡ ጌታዬ ፡ አይሆንልኝም የአሕዛብ ፡ ኑሮ ፡ ሁሌ ፡ ይደንቀኛል ሰው ፡ ካለ ፡ ኢየሱስ ፡ እንዴት ፡ ይኖራል አንተን ፡ ያጣ ፡ ሰው ፡ ያልታደለ ፡ ነው ከርታታ ፡ መና ፡ ተስፋ ፡ የሌለው አዝ፦ እኔስ ፡ ኑሮ ፡ አይሆንልኝም ፡ ጌታዬ ፡ አይሆንልኝም እኔስ ፡ ያላንተ ፡ አይሆንልኝም ፡ ኢየሱስ ፡ አይሆንልኝም