У нас вы можете посмотреть бесплатно ልመለስ (Limeles)—Daniel Amdemichael—revisited by или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ልመለስ (Limeles)—Daniel Amdemichael—revisited by RONENSTRINGS Lyrics ባባቴ ቤት ሁሉ ሞልቶ ተትረፍርፎረ ምን ጠፍቶ ከሱ ላይ አይኔ ተነሳ ላይጠቅመው ሌላውን አይቶ የእራሴ መንገድ አጠፋኝ ተጎዳሁኝ ሆ ከእርያ ለመዋል ተገደድኩኝ ዛሬ ፍቅሩን ናፍቄያለሁ እመለሳለሁ ሆ እንደልጅ ባልሆን ባሪያ ሆናለው ያለሱማ ኑሮ እንደማይሆን ተረዳሁ አሁን ይብቃኝ ምንም ላላተርፍ ተጎዳሁ ልመለስ የቀድሞ ቤቴ ይሻለኛል ሆ ከኢየሱስ ጋር ኑሮ ይመቸኛል የዓለም ኑሮ አንገፍግፎኛል ብዙ አሯቁቶኛል ሆ ቸሩ አባቴ እርሱ ይሻለኛል መስሎኝ ነበር የተጠቀምኩ ድርሻዬን ይዤ ኮበለልኩ ሀብቴን በሜዳ በተንኩኝ አይ ሞኙ መች አስተዋልኩኝ ያባቴን ምክር ሳልሰማ በመቅረቴ (ሆ) ረሃብ ጎዳኝ ተጣብቆ አንጀቴ ልመለስ ፊቱን ለማየት ብዙም ባልደፍርም (ሆ) እንደ እግዚአብሔር ከቶ አይገኝም ያለሱማ ኑሮ እንደማይሆን ተረዳሁ አሁን ይብቃኝ ምንም ላላተርፍ ተጎዳሁ ልመለስ የቀድሞ ቤቴ ይሻለኛል ሆ ከኢየሱስ ጋር ኑሮ ይመቸኛል የዓለም ኑሮ አንገፍግፎኛል ብዙ አራቁቶኛል ሆ ቸሩ አባቴ እርሱ ይሻለኛል መድኔ ጋር እመለሳለው ሀዘኔን በዚያ ረሳለው ጉስቁልናዬም ይቀራል እግዚአብሔር ለኔ ይራራል ያደፈን ልብሴን አውልቆ ሌላ ያለብሰኛል (ሆ) አምላኬ ፍቅሩን ይመግበኛል መንፈሱን ያፈስልኛል እጽናናለው (ሆ) ለዘላለም በርሱ አርፋለው ያለሱማ ኑሮ እንደማይሆን ተረዳሁ አሁን ይብቃኝ ምንም ላላተርፍ ተጎዳሁ ልመለስ የቀድሞ ቤቴ ይሻለኛል ሆ ከኢየሱስ ጋር ኑሮ ይመቸኛል የዓለም ኑሮ አንገፍግፎኛል ብዙ አራቁቶኛል ሆ ቸሩ አባቴ እርሱ ይሻለኛል