У нас вы можете посмотреть бесплатно Daniel Amdemichael - Destaye (ደስታዬ) — Revisited by @ronenstrings или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
“Destaye (ደስታዬ)” by Daniel Amdemichael—first released on his 2003 album "Yihonal (ይሆናል)"—is a warm and deeply heartfelt worship song that celebrates finding complete joy and fulfillment in God rather than in anything the world can offer. Through simple but powerful lyrics, the singer reflects on God’s unwavering love, the peace found in His presence, and the hope of a heavenly home. Special appreciation goes to . @DanielAmdemichael creating such a beautiful, uplifting piece that continues to inspire and comfort to listeners. Lyrics ደስታዬ በጌታ ሙሉ ነው ከእንግዲህ ምንስ ያሻኛል በምድር ከሚታየው ሀብት ይልቅ ያምላኬ ፍቅር ማርኮኛል የምድር ዝና ከበሬታ አላፊ ነው ትቼዋለሁ ያምላኬ ክብር ባለበት የኔስ አገር በሰማይ ነው (ኦ) ቃሉ እንደሚናገረው ሃሌሉያ እኔስ ባደባባዮቹ መዋል ማደር ይሻለኛል የአምላኬ ክብር ሲገለጥ ውስጤን ልቤን ያረካኛል የእየሱስ ፍቅር ብርቱ ነው ዘወትር አይለወጥም በቸርነቱ ይዞኛል ከቤቱ የትም አልሄድም ደስታዬ በጌታ ሙሉ ነው ከእንግዲህ ምንስ ያሻኛል በምድር ከሚታየው ሀብት ይልቅ የአምላኬ ፍቅር ማርኮኛል የምድር ዝና ከበሬታ አላፊ ነው ትቼዋለሁ የአምላኬ ክብር ባለበት የኔስ አገር በሰማይ ነው (ኦ) ቃሉ እንደሚናገረው ሃሌሉያ ለኔስ ማረፊያዬ ጌታ የዘላለም መኖሪያዬ ክብሩን አይቼ እጠግባለሁ ሞገሱ ፈሷል በላዬ ከእርሱ ጋር መሆን መርጣለሁ የእርሱ ክብር በሞላበት መኖሪያዬን አድርጎታል እግዚአብሔር በሚገኝበት ደስታዬ በጌታ ሙሉ ነው ከእንግዲህ ምንስ ያሻኛል በምድር ከሚታየው ሀብት ይልቅ የአምላኬ ፍቅር ማርኮኛል የምድር ዝና ከበሬታ አላፊ ነው ትቼዋለሁ የአምላኬ ክብር ባለበት የኔስ አገር በሰማይ ነው (ኦ) ቃሉ እንደሚናገረው ሃሌሉያ ጌታዬ በሚገኝበት እግዚአብሔር በሚገኝበት ንጉሱ በሚገኝበት ሁሉን ቻይ በሚገኝበት ደስታዬ በጌታ ሙሉ ነው ከእንግዲህ ምንስ ያሻኛል በምድር ከሚታየው ሀብት ይልቅ የአምላኬ ፍቅር ማርኮኛል የምድር ዝና ከበሬታ አላፊ ነው ትቼዋለሁ የአምላኬ ክብር ባለበት የኔስ አገር በሰማይ ነው (ኦ) ቃሉ እንደሚናገረው ሃሌሉያ #amharicworship #newethiopianmezmur #kingdomsound #worshipmusic #mezmur