У нас вы можете посмотреть бесплатно ህዝቦቼ ይህንን ቁርአን የተተወ አድርገዉ ያዙት||በሸይኽ ሰኢድ ረመዷን አልቡጢይ|| |Said Ramadan Al-Bouti||ክፍል 3 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ረመዳን… የሩህ ሰላም የሚሸመትበት፣ ነፍስ ከጌታዋ ጋር አጥብቃ ምትተሳሰርበት፣ የለይለተል ቀድር ድልቡ እጣ የሚታደልበት፣ስጋዊ መሻቶች ለአምላክ ትዕዛዛት እጅ የሚሰጡበት፣ መልካም ስራዎች በዝተው ተባዝተው ምንዳን የሚያጎርፉበት፣ቂርዓት ሰላቱ፣ዚክሩ አውራዱ የሚደራበት፣ የእዝነት፣የመግፊራው በር ተከፍቶ የሳት በር የሚዘጋበት የረመዷንን ወር ነው። ይህን ታላቅ በረከት…እንዴት እናሳልፈው? ምን አጎደልን? የቱንስ ዘነጋን? ብለን እንድናስተውል የሚያደርጉ የሆኑት የታላቁ ሸሒዱ ሸይኻችን ሸይኽ ሰዒድ ረመዷን አል ቡጢ የረመዷን ማስታወሻዎችን በአማርኛ ትርጓሜ በማሰናዳት አል ፋሩቅ ማዕሪፋ ዪትዩብ ቻናል ዘወትር ከምሽቱ 12 ሰዐት ለውድ ተመልካቾቹ ያደርሳል።