У нас вы можете посмотреть бесплатно "ታሪክን የምናጠናው የቀደሙት የሰሩቱን ስህተት ላለመድገም ነው::"|| ክፍል ሦስት |ስሜ ታደሰ | Sime Tadesse или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
---እንከንየለሽ አጥቢያ ቤተ ክርስትያን በምድር የለምና በአለንበት የተሰጠንን አደራ በወጉ መፈጸም ለውጤታማነት መነሻም መደምደሚያም ነው:: ---የአብነት የትምህርት አደረጃጀት ለዘመናዊው አስተሳሰብ መሠረትን ጥሏል:: ---የአማርኛ የግዕዝ ሆሄያት ውክልና ለአስተምህሮ ስላሴ እና ለአስተምሮ ክርስቶስ መገለጫ ሆነው ተገልጸዋል:: --ፕሮፌሰር አፈወርቅ ገብረ ኢየሱስ " ከግዕዝ ይልቅ በአማርኛ ቋንቋ መጠቀም ታሪክን ይገልጣል"ያሉበት ምክንያት ልከኛ እና ቅቡል ነው:: --ክርስትና በኢትዮጵያ የተስፋፋው ትድግና በተለገሳቸው ሰዎች ተግባር ነው::