У нас вы можете посмотреть бесплатно የክርስትና አስተዋጽኦ ለደረጀው የትምህርት ስርዐት::ክፍል ሰባት|ስሜ ታደሰ | Sime Tadesse или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
--የመጽሐፍቱ ሰዎች የሚባሉት በቀዳሚነት አይሁዶች በቀጣይነት በክርስቶስ የሆነው ማሕበረሰብ ነው:: --የአብነት ትምህርት ቤት መሠረቱን የጣለው በአይሁዶች ስርዐተ ትምህርት ላይ ነው:: ---የደረጀው የኢትዮጵያ ክርስትና ማዕከል ያደረገው የ ኢየሱስ ክርስቶስን ትምህርት ነው:: --የስድስተኛው ክፍለ ዘመኑ ቅድስ ያሬድ ስምንቱ የዜማ ምልክቶች የንጹህ ወንጌል መገለጫ አድርጎ ሰርቷቸዋል:: --ቅኔዎቻችን የክርስትና መገለጫ ሆነው መዝለቃቸው በብቻው አስተማሪ የሆነውን ዘላቂ አስተምሮ በኢትዮጵያ ያኖረውን አሻራ ይገልጣል::