• ClipSaver
  • dtub.ru
ClipSaver
Русские видео
  • Смешные видео
  • Приколы
  • Обзоры
  • Новости
  • Тесты
  • Спорт
  • Любовь
  • Музыка
  • Разное
Сейчас в тренде
  • Фейгин лайф
  • Три кота
  • Самвел адамян
  • А4 ютуб
  • скачать бит
  • гитара с нуля
Иностранные видео
  • Funny Babies
  • Funny Sports
  • Funny Animals
  • Funny Pranks
  • Funny Magic
  • Funny Vines
  • Funny Virals
  • Funny K-Pop

የየካቲት 24 ሥንክሳር скачать в хорошем качестве

የየካቲት 24 ሥንክሳር 22 часа назад

скачать видео

скачать mp3

скачать mp4

поделиться

телефон с камерой

телефон с видео

бесплатно

загрузить,

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
የየካቲት 24 ሥንክሳር
  • Поделиться ВК
  • Поделиться в ОК
  •  
  •  


Скачать видео с ютуб по ссылке или смотреть без блокировок на сайте: የየካቲት 24 ሥንክሳር в качестве 4k

У нас вы можете посмотреть бесплатно የየካቲት 24 ሥንክሳር или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Скачать mp3 с ютуба отдельным файлом. Бесплатный рингтон የየካቲት 24 ሥንክሳር в формате MP3:


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru



የየካቲት 24 ሥንክሳር

ስንክሳር ዘወርኀ የካቲት 24 አንድ አምላክ በሆነ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም የካቲት ሃያ አራት በዚች ቀን የከበረ አባት ኤጲስቆጶስ አጋቢጦስ አረፈ ። ይህም አባት በከሀድያን ነገሥታት በዲዮቅልጥያኖስና በመክስምያኖስ ዘመን ነበር ። ወላጆቹም ደጎች ምእመናን ነበሩ የቤተ ክርስቲያንን ትምህርት አስተምረውት ዲቁና ተሾመ ። ከዚህም በኋላ እናትና አባቱን ትቶ ወደ አንድ ገዳም ሔዶ የሸመገሉ መነኰሳትን አገለገለ ። ከእርሳቸውም በጎ አምልኮትን ተማረ አረጋውያኑንም እያገለገለ በገድል ተጠመደ ያለማቋረጥም በጾም በጸሎትና በስግደት ይተጋል ከጥዋትም እስከ ምሽት በመጾም የሽንብራ አሠር የሚመገብ ሆነ ። ከእንቅልፍም ጋር ሊታገል በወደደ ጊዜ ከሽምብራ አሠር ጋርአመድ እየተመገበ ሰማንያ ቀን ኖረ በዚህም ተጋድሎ ውስጥ እያለ ኃይሉ ግን ይጨመርለት ነበር ። ለአረጋውያንም አገልግሎቱን አላስታጐለም ሲጠራቸውም ጌቶቼ ይላቸዋል የጽድቅንና የትሩፋትን ሥራ ሁሉ ፈጸመ ። እግዚአብሔርም የሚያስደንቁ ብዙዎች የሆኑ ታላላቅ ተአምራቶችን በእጆቹ ገለጠ ። ከእርሳቸውም አንዲቷን ብላቴና አዳናት እርሷም እንደ ዕንጨት የደረቀች እስከምትሆን ብዙ ዘመን ጭንቅ በሆነ ደዌ ታማ የኖረች ናት ። ዳግመኛም ብዙ ሰዎችን ያጠፋውን ታላቅ ከይሲ በጸሎቱ ገደለው ። ከሰውና ከእንስሳም አስጨናቂ የሆኑ በሽታዎችን አሰወገደ ። የተጋድሎውና የኃይሉ ጽናት ወሬው በተሰማ ጊዜ ስሙ ሉክያኖስ የሚባል መኰንን ወደርሱ ልኮ አስመጥቶ ያለ ውዴታው በግድ የጭፍራ አለቃ አድርጎ ሾመው እርሱ ግን ተጋድሎውን አልተወም ጾምንም ጸሎትንም የትሩፋትን ሥራ የሚጨመር ሆነ እንጂ የቀደመ ሥራውን አልተወም በጥቂት ቀኖችም ዲዮቅልጥያኖስንና መክስምያኖስን እግዚአብሔር አጠፋቸው አምላክን የሚወድ ጻድቅ ሰው ቈስጠንጢኖስ ነገሠ ይህም ቅዱስ ከጭፍራ ውስጥ ይወጣ ዘንድ ምክንያት የሚሻ ሆነ ። ንጉሥ ቈስጠንጢኖስ እጅግ የሚወደው መልከ መልካም የሆነ ወጣት ብላቴና ነበር ክፉ ጋኔንም ተጫነበት በቀንም በሌሊትም ታላቅ ሥቃይን የሚያሠቃየው ሆነ ቅዱስ አጋቢጦስንም ከሚያውቁት ውስጥ አንድ ሰው በአየው ጊዜ የወታደር አለቃ አጋቢጦስ ቢመጣ በአዳነህ ነበር አለው የታመመውም እርሱ በንጉሥ ጭፍራ ሥርዓት ውስጥ ያለ በውኑ ይህን ሥራ መሥራት ይችላልን አለ ሰውዬውም ገድሉንና ሥራውን ሁሉ አስረዳው ። ጋኔን ያደረበትም በእውነት ሊያድነኝ ይችላልና ከዚህ ከአስጨናቂ ደዌ ያድነኝ ዘንድ የወታደር አለቃ አጋቢጦስን ፈጥናችሁ አምጡልኝ አለ ። ንጉሥም ይህን በአወቀ ጊዜ ቅዱስ አጋቢጦስን እንዲአመጡለት አዘዘ በመጣ ጊዜም በወጣቱ ላይ ጸለየ በከበረ መስቀልም አማተበው በዚያንም ጊዜ በእግዚአብሔር ኃይል ዳነ ንጉሡም በዚህ ደስ ብሎት ቅዱስ አጋቢጦስን አከበረው ምን እንዳደርግልህ ትሻለህ አለው እርሱም ንጉሡን ከወታደርነት ውስጥ አሰናብተኝ አለውና አሰናበተው አስቀድሞ ወደ ነበረባትም ቦታው ተመለሰ ብዙ ዘመናትም እጅግ እየተጋደለ ኖረ ። ከዚህም በኋላ የዚያች አገር ኤጲስቆጶስ ይዞ ቅስና ሾመው ይህም ኤጲስቆጶስ በሞተ ጊዜ ቅዱስ አጋቢጦስን ይሾምላቸው ዘንድ ሕዝቡ ሊቀ ጳጳሳቱን ለመኑት እርሱም ሾመላቸው መልካም ተናጋሪዎች የሆኑትን የክርስቶስን መንጋዎች በበጎ አጠባበቅ ጠበቃቸው ። እግዚአብሔርም የትንቢትን ጸጋ የተሠወረውንም የማወቅ ድንቆች ተአምራቶችንም የማድረግ ሀብትን ሰጠው ። በሥውር ኃጢአትን የሚሠሩትን ኃጢአተኞች የሚገሥጻቸው ሆነ በንስሐም እስኪመለሱ ከመቅደስ ያርቃቸዋል ። ዳግመኛም በገድሉ መጽሐፍ ተጽፎ የተገኘ የታላቅ ወንዝ ወራጅ ውኃን በመስቀሉ አቁሞ ወደ ሌላ መንገድ መለሰው የዕውር ዐይኖችንም ገለጠ ለምጻሞችንም አነጻ ብዙዎች በሽተኞችንም አዳነ ለእግዚአብሔርም ምስጋና ይሁን በረከቱም ከእኛ ጋር ትኑርለዛላላሙ አሜን ። በዚችም ዕለት የከበሩ በጋዛ ሰማዕት የሆኑ ጢሞቴዎስና የቆጵሮስ ሀገር ሚናስ መታሰቢያቸው ነው ። በረከታቸውም ከእኛ ጋር ትኑርለእግዚአብሔርም ምስጋና ይሁን አሜን ። የካቲት ፳፬ ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት ፩.ቅዱስ አጋቢጦስ ጻድቅ ኤዺስቆዾስ ፪.ቅዱስ ጢሞቴዎስ ሰማዕት ዘጋዛ ፫.ቅዱስ ሚናስ ዘቆዽሮስ ወርኀዊ በዓላት ፩.ቅዱስ አቡነ ተክለ ሃይማኖት መምሕረ ትሩፋት ፪.ቅድስት ክርስቶስ ሠምራ ፫.ቅዱስ ሙሴ ፀሊም ፬.ቅዱስ ቶማስ ዘመርዐስ ፭.ቅዱስ አብላርዮስ ታላቁ ፮."፳፬ቱ" ካኅናተ ሰማይ ሱራፌል .. የሚያሳድዷችሁን መርቁ ደስ ከሚላቸው ጋር ደስ ይበላችሁ ። ከሚያለቅሱም ጋር አልቅሱ ። እርስ በርሳችሁ በአንድ አሳብ ተስማሙ ። የትዕቢትን ነገር አታስቡ ። ነገር ግን የትሕትናን ነገርለመሥራት ትጉ ። ሮሜ12÷14_16 ‪@Donkeybego‬ ‪@yekidusantarik‬ ‪@EfoyZeOrthodox‬

Comments
  • የየካቲት 25 ሥንክሳር#የቅዱስ አቡፋናና ሰማዕቱ ዲያቆን ቶና#ቅዱስ መርቆሬዎስ #አባ ቡላ 15 часов назад
    የየካቲት 25 ሥንክሳር#የቅዱስ አቡፋናና ሰማዕቱ ዲያቆን ቶና#ቅዱስ መርቆሬዎስ #አባ ቡላ
    Опубликовано: 15 часов назад
  • Господе Исусе Христе, Сине Божији, помилуј ме грешног 1 год назад
    Господе Исусе Христе, Сине Божији, помилуј ме грешног
    Опубликовано: 1 год назад
  • Ethiopia news today 1 день назад
    Ethiopia news today
    Опубликовано: 1 день назад
  • የየካቲት 13 ሥንክሳር#እግዚአብሔር  አብ#አውሳብዮስና ሰርግዮስ በምስክርነት ለምን አረፉ#ማር ፊቅጦር#ሩፋኤል 12 дней назад
    የየካቲት 13 ሥንክሳር#እግዚአብሔር አብ#አውሳብዮስና ሰርግዮስ በምስክርነት ለምን አረፉ#ማር ፊቅጦር#ሩፋኤል
    Опубликовано: 12 дней назад
  • 4 March 2026 10 часов назад
    4 March 2026
    Опубликовано: 10 часов назад
  • ☦️Утренние молитвы с текстом - спокойное чтение и без спешки. Православные молитвы. 6 дней назад
    ☦️Утренние молитвы с текстом - спокойное чтение и без спешки. Православные молитвы.
    Опубликовано: 6 дней назад
  • Афонские монахи призвали ежедневно читать акафист Казанской иконе Божией Матери    копия 9 лет назад
    Афонские монахи призвали ежедневно читать акафист Казанской иконе Божией Матери копия
    Опубликовано: 9 лет назад
  • КЛАССИЧЕСКАЯ МУЗЫКА ДЛЯ ВОССТАНОВЛЕНИЯ НЕРВНОЙ СИСТЕМЫ🌿 Нежная музыка успокаивает нервную систему 22 Трансляция закончилась 1 год назад
    КЛАССИЧЕСКАЯ МУЗЫКА ДЛЯ ВОССТАНОВЛЕНИЯ НЕРВНОЙ СИСТЕМЫ🌿 Нежная музыка успокаивает нервную систему 22
    Опубликовано: Трансляция закончилась 1 год назад
  • Ethiopia - ኢራን CIAን መታችው!፣ “ሻዕቢያ  የመጨረሻው…ይሆናል” ጠቅላዩ፣ ''ኢሳያስ 12 ግዛቶችን ይዞብናል''፣ አዲሱ የኢራን መሪ 1 час назад
    Ethiopia - ኢራን CIAን መታችው!፣ “ሻዕቢያ የመጨረሻው…ይሆናል” ጠቅላዩ፣ ''ኢሳያስ 12 ግዛቶችን ይዞብናል''፣ አዲሱ የኢራን መሪ
    Опубликовано: 1 час назад
  • የየካቲት 8 ሥንንክሳር #አረጋዊ ስምዖን ጌታን ሲያቀፈው ምን አለ#ነቢይት ሐና#ደጉ ኤልያስ#አመተ ክርስቶስ 2 недели назад
    የየካቲት 8 ሥንንክሳር #አረጋዊ ስምዖን ጌታን ሲያቀፈው ምን አለ#ነቢይት ሐና#ደጉ ኤልያስ#አመተ ክርስቶስ
    Опубликовано: 2 недели назад
  • Тетрадь Ванги: что скрывали 33 года о Пасхе 2026 13 дней назад
    Тетрадь Ванги: что скрывали 33 года о Пасхе 2026
    Опубликовано: 13 дней назад
  • ሰበር ዜና¶-የካቲት 25/2018/Ethiopia News Today March 04/2026 #breakingnews #ethiopia #news #habesha// 11 часов назад
    ሰበር ዜና¶-የካቲት 25/2018/Ethiopia News Today March 04/2026 #breakingnews #ethiopia #news #habesha//
    Опубликовано: 11 часов назад
  • አሁናዊ ልዩ መረጃ 25/06/18 || salis 1 час назад
    አሁናዊ ልዩ መረጃ 25/06/18 || salis
    Опубликовано: 1 час назад
  • ፋኖን በተመለከተ በብልጽግና ባለስልጣን የቀረበው ሪፖርት!ከትግራይ የተሰማው አዲስ መረጃ!ተቋርጧል!አዳዲስ ወቅታዊ መረጃዎች እና ዘገባዎች 2 часа назад
    ፋኖን በተመለከተ በብልጽግና ባለስልጣን የቀረበው ሪፖርት!ከትግራይ የተሰማው አዲስ መረጃ!ተቋርጧል!አዳዲስ ወቅታዊ መረጃዎች እና ዘገባዎች
    Опубликовано: 2 часа назад
  • Божанствена Литургија Светог Јована Златоустог 4 года назад
    Божанствена Литургија Светог Јована Златоустог
    Опубликовано: 4 года назад
  • ПОЧЕМУ у каждого старого дома РОСЛА ИРГА? | Это было НЕ СЛУЧАЙНО! 2 дня назад
    ПОЧЕМУ у каждого старого дома РОСЛА ИРГА? | Это было НЕ СЛУЧАЙНО!
    Опубликовано: 2 дня назад
  • የየካቲት 23 ሥንክሳር#ቅዱሳን#ፓሊካርፐስ#አውስግንዮስ#አውሳብዮስ#ኢትዮጵያውያን ቅዱስ ጊዎርጊስ የረዳበት እለት 2 дня назад
    የየካቲት 23 ሥንክሳር#ቅዱሳን#ፓሊካርፐስ#አውስግንዮስ#አውሳብዮስ#ኢትዮጵያውያን ቅዱስ ጊዎርጊስ የረዳበት እለት
    Опубликовано: 2 дня назад
  • ሰበር መረጃ፡ የሱዳን ድጋፍ ለፋኖ? | የBM-21 ግራድ ሚሳይል መታጠቅ እና በዓለም ሳጋ ተራራ የተመዘገበው ታሪካዊ ድል! 6 дней назад
    ሰበር መረጃ፡ የሱዳን ድጋፍ ለፋኖ? | የBM-21 ግራድ ሚሳይል መታጠቅ እና በዓለም ሳጋ ተራራ የተመዘገበው ታሪካዊ ድል!
    Опубликовано: 6 дней назад
  • Ύμνοι Σαρακοστής | Οι Ωραιότεροι Κατανυκτικοί Ύμνοι Μεγάλης Τεσσαρακοστής 9 дней назад
    Ύμνοι Σαρακοστής | Οι Ωραιότεροι Κατανυκτικοί Ύμνοι Μεγάλης Τεσσαρακοστής
    Опубликовано: 9 дней назад
  • 4 марта Среда ВКЛЮЧИ 1 РАЗ ЭТУ МОЛИТВУ! СРАЗУ 100% РЕЗУЛЬТАТ! Сильная Иисусова Молитва! Православие 20 часов назад
    4 марта Среда ВКЛЮЧИ 1 РАЗ ЭТУ МОЛИТВУ! СРАЗУ 100% РЕЗУЛЬТАТ! Сильная Иисусова Молитва! Православие
    Опубликовано: 20 часов назад

Контактный email для правообладателей: u2beadvert@gmail.com © 2017 - 2026

Отказ от ответственности - Disclaimer Правообладателям - DMCA Условия использования сайта - TOS



Карта сайта 1 Карта сайта 2 Карта сайта 3 Карта сайта 4 Карта сайта 5