У нас вы можете посмотреть бесплатно G&B song of the week "እስኪነጋ ለምን አልጠብቅም" или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
እስኪነጋ ብታገሰው ምናለበት እስኪነጋ ለምን አልጠብቅም/3/ ድቅድቅድ ጨለማው ቢከበኝ በዙሪያዬ ፅልመቱ ቢያይልበትም በርትቶ ላይኔ ተስፋ ስቆርጥ ለሊት ረዝሞ ሲመሽብኝ ፀሐይ ወጥታ እንደማታውቅ እስኪመስለኝ ታዲያ ልቤን አስታግሼ ልጠብቀው እስከሚነጋ ያስበኛል አይተወኝም በጨለማ ደግሞ አንግቶት የነገን ቀን የሚሆነው አይታወቅም በመታገስ ለምን ታዲያ አልጠብቅም እስኪነጋ...... በጨለማ ላራት መቶ አምሳ አመታት ተሰቃየ የእስራኤል ሕዝብ በባርነት ረዘመበት ያ ስቃዩ ተጨነቀ አምላክ የተወው የረሳው እየመሰለ ነገር ግን ዘመን መጣለት ባምላኩ ታሰበ ታየ ያ የጨለማ ዘመኑ ተገፈፈ ለኔም ነገ ይመጣልኛል ያ የበረከት ዘመኔ እስከኪነጋ እታገሰዋለሁ አምላኬን እስኪነጋ...... የታመኑት ይቤዠናል ብለው አስበው ለሶሰት አመት ተኩል ሙሉ ተከትለው ዛሬ ግን በቀራኒዮ ተሰቀለ ከዚያም አልፎ በሰዎች እጅ ተገደለ ታዲያ ለሞተው እሬሳ እንዳይሽት ብለው አሰቡ ለሊቱን ሽቶ ሲቀምሙ አመሹ ማለዳ ተነስተው ሄደው ያዩት ነገር ገረማቸው ሬሳ ያሉት በትንሳኤው ቀደማቸው እስኪነጋ...... በዙሪያዬ የምሰማው የማየው ግራ ተጋባ አዕምሮዬ ጨነቀው መልስ የለውም መላ ቅጡ የጠፋበት አንዱን ሲሉት ሌላው ደግሞ ሲፈስበት የግል የቤተሰብ ጉዳይ ያገር የዓለም አቀፉ ሁሉም መፍትሄ የሌለው ነው ከንቱ ክፉ ግን ልታገስ ለአንድ ቀን ልቤም ተስፋ ሳይቆርጥበት መላ መስጠት ለአምላኬ አያልቅበት እስኪነጋ...... ከቁጥጥር ውጪ ሆነብኝ የምለው ቀን ከለሊት ሃሳቤን ሁሉ የገዛው አቤት ብዛቱ የፈተናው አይነቱ ለአይን ለጆሮ የሚሰቅ በየዕለቱ ለኔ እንጂ ላምላኬ ይሄ አይደለም ከርሱ በላይ ያነጋዋል የጨለመውን ሰማይ ከስጋቴ አሳርፎኝ ይሰጠኛል ፍፁም ዕረፍት እስኪነጋ......