• ClipSaver
  • dtub.ru
ClipSaver
Русские видео
  • Смешные видео
  • Приколы
  • Обзоры
  • Новости
  • Тесты
  • Спорт
  • Любовь
  • Музыка
  • Разное
Сейчас в тренде
  • Фейгин лайф
  • Три кота
  • Самвел адамян
  • А4 ютуб
  • скачать бит
  • гитара с нуля
Иностранные видео
  • Funny Babies
  • Funny Sports
  • Funny Animals
  • Funny Pranks
  • Funny Magic
  • Funny Vines
  • Funny Virals
  • Funny K-Pop

የመጎብኘታችንን ወራት ማወቅ | ፓስተር መርጋ አብዲሳ | скачать в хорошем качестве

የመጎብኘታችንን ወራት ማወቅ | ፓስተር መርጋ አብዲሳ | 1 год назад

скачать видео

скачать mp3

скачать mp4

поделиться

телефон с камерой

телефон с видео

бесплатно

загрузить,

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
የመጎብኘታችንን ወራት ማወቅ  | ፓስተር መርጋ አብዲሳ |
  • Поделиться ВК
  • Поделиться в ОК
  •  
  •  


Скачать видео с ютуб по ссылке или смотреть без блокировок на сайте: የመጎብኘታችንን ወራት ማወቅ | ፓስተር መርጋ አብዲሳ | в качестве 4k

У нас вы можете посмотреть бесплатно የመጎብኘታችንን ወራት ማወቅ | ፓስተር መርጋ አብዲሳ | или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Скачать mp3 с ютуба отдельным файлом. Бесплатный рингтон የመጎብኘታችንን ወራት ማወቅ | ፓስተር መርጋ አብዲሳ | в формате MP3:


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru



የመጎብኘታችንን ወራት ማወቅ | ፓስተር መርጋ አብዲሳ |

#የመጎብኘታችንን_ወራት_ማወቅ ሉቃስ 19፥41-44 "ሲቀርብም ከተማይቱን አይቶ አለቀሰላት፥ እንዲህ እያለ፦ ለሰላምሽ የሚሆነውን በዚህ ቀን አንቺስ ስንኳ ብታውቂ፤ አሁን ግን ከዓይንሽ ተሰውሮአል። ወራት ይመጣብሻልና፥ ጠላቶችሽም ቅጥር ይቀጥሩብሻል ይከቡሻልም በየበኵሉም ያስጨንቁሻል፤ አንቺንም በአንቺም ውስጥ የሚኖሩትን ልጆችሽን ወደ ታች ይጥላሉ፥ በአንቺ ውስጥም ድንጋይ በድንጋይ ላይ አይተዉም፥ የመጐብኘትሽን ዘመን አላወቅሽምና።" ዘፍጥረት 50፥24 “ዮሴፍም ወንድሞቹን አለ፦ እኔ እሞታለሁ፤ እግዚአብሔርም መጎብኘትን ይጎበኛችኋል፥ ከዚህችም ምድር ያወጣችኋል፤ ለአብርሃምና ለይስሐቅ ለያዕቆብም ወደ ማለላቸው ምድር ያደርሳችኋል።”   ኤርምያስ 29፥10-11 "እግዚአብሔር እንዲህ ይላልና፦ ሰባው ዓመት በባቢሎን በተፈጸመ ጊዜ እጐበኛችኋለሁ፥ ወደዚህም ስፍራ እመልሳችሁ ዘንድ መልካሚቱን ቃሌን እፈጽምላችኋለሁ። ለእናንተ የማስባትን አሳብ እኔ አውቃለሁ፤ ፍጻሜና ተስፋ እሰጣችሁ ዘንድ የሰላም አሳብ ነው እንጂ የክፉ ነገር አይደለም።" መክብብ 3፥1-11 "¹ ለሁሉ ዘመን አለው፥ ከሰማይ በታችም ለሆነ ነገር ሁሉ ጊዜ አለው። …  ¹¹ ነገርን ሁሉ በጊዜው ውብ አድርጎ ሠራው፤ እግዚአብሔርም ከጥንት ጀምሮ እስከ ፍጻሜ ድረስ የሠራውን ሥራ ሰው መርምሮ እንዳያገኝ ዘላለምነትን በልቡ ሰጠው።" መክብብ 8፥5 “ትእዛዝን የሚጠብቅ ክፉን ነገር አያውቅም፤ የጠቢብም ልብ ጊዜንና ፍርድን ያውቃል።”   ፈሪሳውያንና ሰዱቃውያን ጊዜን አለማወቅ ችግር    ማቴዎስ 16፥1-3 "ፈሪሳውያንና ሰዱቃውያንም ቀርበው ሲፈትኑት ከሰማይ ምልክት እንዲያሳያቸው ለመኑት። እርሱ ግን መልሶ እንዲህ አላቸው፦ በመሸ ጊዜ፦ ሰማዩ ቀልቶአልና ብራ ይሆናል ትላላችሁ፤ ማለዳም፦ ሰማዩ ደምኖ ቀልቶአልና ዛሬ ይዘንባል ትላላችሁ። የሰማዩን ፊትማ መለየት ታውቃላችሁ፥ የዘመኑንስ ምልክት መለየት አትችሉምን?" የሕዝቡ ጊዜዉን አለማወቅ ችግር ሉቃስ 12፥54-56 "ደግሞም ሕዝቡን እንዲህ አለ፦ ደመና ከምዕራብ ሲወጣ ባያችሁ ጊዜ፥ ወዲያው፦ ዝናብ ይመጣል ትላላችሁ፥ እንዲሁም ይሆናል፤ በአዜብም ነፋስ ሲነፍስ፦ ትኩሳት ይሆናል ትላላችሁ፥ ይሆንማል። እናንት ግብዞች፥ የምድሩንና የሰማዩን ፊት ልትመረምሩ ታውቃላችሁ፥ ነገር ግን ይህን ዘመን የማትመረምሩ እንዴት ነው?" 1 ዜና 12፥32 “እስራኤልም የሚገባውን ያደርግ ዘንድ ዘመኑን የሚያውቁ ጥበበኞች ሰዎች የይሳኮር ልጆች አለቆች ሁለት መቶ ነበሩ፤ ወንድሞቻቸውም ሁሉ ይታዘዙአቸው ነበር።” ሮሜ 13፥11-12 "ከእንቅልፍ የምትነሡበት ሰዓት አሁን እንደ ደረሰ ዘመኑን እወቁ፤ ካመንንበት ጊዜ ይልቅ መዳናችን ዛሬ ወደ እኛ ቀርቦአልና። ሌሊቱ አልፎአል፥ ቀኑም ቀርቦአል። እንግዲህ የጨለማውን ሥራ አውጥተን የብርሃንን ጋሻ ጦር እንልበስ።"     እስከ መጎብኘት እንደት እንኑር    1. የእግዚአብሔርን ፈቃድ እያደርግን     2. ጸንታችሁ መቆም እና መጠበቅ ስለዚህ ታላቅ ዋጋ ያለውን መታመናችሁን አትጣሉ። ዕብራውያን 10:35-39  "የእግዚአብሔርን ፈቃድ ፈጽማችሁ የተስፋ ቃሉን እንድትቀበሉ፣ ጸንታችሁ መቆም ያስፈልጋችኋል፤  ምክንያቱም ከጥቂት ጊዜ በኋላ፣ “የሚመጣው እርሱ ይመጣል፤ አይዘገይም። ጻድቅ ግን በእምነት ይኖራል፤ ወደ ኋላ ቢያፈገፍግ፣ ነፍሴ በእርሱ ደስ አትሰኝም።” እኛ ግን አምነው ከሚድኑት ወገን እንጂ፣ ወደ ኋላ አፈግፍገው ከሚጠፉት አይደለንም።  - ካህኑ ዘካርያስ እና  ሚስቱም ኤልሳቤጥ     ሉቃስ 1:5-17 "በይሁዳ ንጉሥ በሄሮድስ ዘመን ከአብያ ክፍል የሆነ ዘካርያስ የሚባል አንድ ካህን ነበረ፤ ሚስቱም ከአሮን ልጆች ነበረች፥ ስምዋም ኤልሳቤጥ ነበረ። ሁለቱም በጌታ ትእዛዝና ሕግጋት ሁሉ ያለ ነቀፋ እየሄዱ በእግዚአብሔር ፊት ጻድቃን ነበሩ። ኤልሳቤጥም መካን ነበረችና ልጅ አልነበራቸውም፤ ሁለቱም በዕድሜያቸው አርጅተው ነበር። እርሱም በክፍሉ ተራ በእግዚአብሔር ፊት ሲያገለግል፥ እንደ ካህናት ሥርዓት ወደ ጌታ ቤተ መቅደስ ገብቶ ለማጠን ዕጣ ደረሰበት። በዕጣንም ጊዜ ሕዝቡ ሁሉ በውጭ ቆመው ይጸልዩ ነበር። የጌታም መልአክ በዕጣኑ መሠዊያ ቀኝ ቆሞ ታየው። ዘካርያስም ባየው ጊዜ ደነገጠ፥ ፍርሃትም ወደቀበት። መልአኩም እንዲህ አለው፦ ዘካርያስ ሆይ፥ ጸሎትህ ተሰምቶልሃልና አትፍራ ሚስትህ ኤልሳቤጥም ወንድ ልጅ ትወልድልሃለች፥ ስሙንም ዮሐንስ ትለዋለህ። ደስታና ተድላም ይሆንልሃል፥ በመወለዱም ብዙዎች ደስ ይላቸዋል። በጌታ ፊት ታላቅ ይሆናልና፥ የወይን ጠጅና የሚያሰክር መጠጥ አይጠጣም፤ ገናም በእናቱ ማኅፀን ሳለ መንፈስ ቅዱስ ይሞላበታል፤ ከእስራኤልም ልጆች ብዙዎችን ወደ ጌታ ወደ አምላካቸው ይመልሳል። እርሱም የተዘጋጁትን ሕዝብ ለጌታ እንዲያሰናዳ፥ የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች የማይታዘዙትንም ወደ ጻድቃን ጥበብ ይመልስ ዘንድ በኤልያስ መንፈስና ኃይል በፊቱ ይሄዳል። " ሉቃስ 1፥24-25 “ከዚህም ወራት በኋላ ሚስቱ ኤልሳቤጥ ፀነሰችና፦ ነቀፌታዬን ከሰው መካከል ያስወግድልኝ ዘንድ ጌታ በተመለከተበት ወራት እንዲህ አድርጎልኛል ስትል ራስዋን አምስት ወር ሰወረች።”   ሉቃስ 2:25-32 " እነሆም፥ በኢየሩሳሌም ስምዖን የሚባል ሰው ነበረ፥ ይህም ሰው የእስራኤልን መጽናናት ይጠባበቅ ነበር፤ ጻድቅና ትጉህም ነበረ፥ መንፈስ ቅዱስም በእርሱ ላይ ነበረ። በጌታም የተቀባውን ሳያይ ሞትን እንዳያይ በመንፈስ ቅዱስ ተረድቶ ነበር። በመንፈስም ወደ መቅደስ ወጣ፤ ወላጆቹም እንደ ሕጉ ልማድ ያደርጉለት ዘንድ ሕፃኑን ኢየሱስን በአስገቡት ጊዜ፥ እርሱ ደግሞ ተቀብሎ አቀፈው እግዚአብሔርንም እየባረከ እንዲህ አለ፦ ጌታ ሆይ፥ አሁን እንደ ቃልህ ባሪያህን በሰላም ታሰናብተዋለህ፤ ዓይኖቼ በሰዎች ሁሉ ፊት ያዘጋጀኸውን ማዳንህን አይተዋልና፤ ይህም ለአሕዛብ ሁሉን የሚገልጥ ብርሃን ለሕዝብህም ለእስራኤል ክብር ነው።" ዉዷን በመጣ ጊዜ  ነቅታ ባለመቀበሏ ዋጋ የከፈላች ሴት   መኃልየ. 5:2-8 "እኔ ተኝቻለሁ፥ ልቤ ግን ነቅቶአል፤ የውዴ ቃል ነው፥ እርሱም ደጁን ይመታል፤ እኅቴ፥ ወዳጄ፥ ርግቤ፥ መደምደሚያዬ ሆይ፥ በራሴ ጠል፥ በቈንዳላዬም የሌሊት ነጠብጣብ ሞልቶበታልና ክፈችልኝ። ቀሚሴን አወለቅሁ፤ እንዴት እለብሰዋለሁ? እግሬን ታጠብሁ፤ እንዴት አሳድፈዋለሁ? ውዴ እጁን በቀዳዳ ሰደደ፥ አንጀቴም ስለ እርሱ ታወከ። ለውዴ እከፍትለት ዘንድ ተነሣሁ፤ እጆቼ በደጅ መወርወሪያ ላይ ከርቤን አፈሰሱ፥ ጣቶቼ ፈሳሹን ከርቤ አንጠበጠቡ። ለውዴ ከፈትሁለት፥ ውዴ ግን ፈቀቅ ብሎ አልፎ ነበር። ነፍሴ ከቃሉ የተነሣ ደነገጠች፤ ፈለግሁት፥ አላገኘሁትም፤ ጠራሁት፥ አልመለሰልኝም። ከተማይቱን የሚዞሩት ጠባቂዎች አገኙኝ፤ መቱኝ፥ አቈሰሉኝም፤ ቅጥር ጠባቂዎችም የዓይነ ርግብ መሸፈኛዬን ወሰዱት። እናንተ የኢየሩሳሌም ቈነጃጅት ሆይ፥ አምላችኋለሁ፤ ውዴን ያገኛችሁት እንደ ሆነ፥ እኔ ከፍቅር የተነሣ መታመሜን ንገሩት።"

Comments
  • ያለ ነቀፋ የሚሄዱትን ጻድቃንን እግዚአብሔር ይጎበኛቸዋል  | ሐዋሪያ መርጋ አብዲሣ @EthiopianAGChurch 3 года назад
    ያለ ነቀፋ የሚሄዱትን ጻድቃንን እግዚአብሔር ይጎበኛቸዋል | ሐዋሪያ መርጋ አብዲሣ @EthiopianAGChurch
    Опубликовано: 3 года назад
  • ተሀድሶ ይሆናል - ዶ/ር ፓስተር ሐንፍሬ አሊጋዝ | Dr. Pastor Hanfre Aligaz | @EthiopianAGChurch 2 недели назад
    ተሀድሶ ይሆናል - ዶ/ር ፓስተር ሐንፍሬ አሊጋዝ | Dr. Pastor Hanfre Aligaz | @EthiopianAGChurch
    Опубликовано: 2 недели назад
  • @dawitfassilministries DAWITFASILMINSTRY #JIMMA EBC EBS NEWS VIDEOS ETHIOPIA DAWITFASILMINSTRY 3 дня назад
    @dawitfassilministries DAWITFASILMINSTRY #JIMMA EBC EBS NEWS VIDEOS ETHIOPIA DAWITFASILMINSTRY
    Опубликовано: 3 дня назад
  • እንዴት ወሳኝ ሰው እንሁን! ዶር ገመቺስ ደስታ/Dr gemechis desta 4 месяца назад
    እንዴት ወሳኝ ሰው እንሁን! ዶር ገመቺስ ደስታ/Dr gemechis desta
    Опубликовано: 4 месяца назад
  • Hiber Radio Daily Ethiopia News ዕለታዊ ዜና  Feb 25/26, 2026 1 час назад
    Hiber Radio Daily Ethiopia News ዕለታዊ ዜና Feb 25/26, 2026
    Опубликовано: 1 час назад
  • እየሱስ ይመጣል! #jesus #protestant #habesha viral 2 дня назад
    እየሱስ ይመጣል! #jesus #protestant #habesha viral
    Опубликовано: 2 дня назад
  • እንደገና እንደንስር በክንፍ ትወጣላቹ |  መጋቢ የኔወርቅ ስዩም | @EthiopianAGChurch 1 год назад
    እንደገና እንደንስር በክንፍ ትወጣላቹ | መጋቢ የኔወርቅ ስዩም | @EthiopianAGChurch
    Опубликовано: 1 год назад
  • Студент 18 лет умер на 6 минут – Иисус показал, что ждёт Россию осенью 2026 года ⚠️ 8 дней назад
    Студент 18 лет умер на 6 минут – Иисус показал, что ждёт Россию осенью 2026 года ⚠️
    Опубликовано: 8 дней назад
  • አግዚአብሔር አድል ሰቶናል || Yonatan aklilu  #protestantreformation #biblestudy #jesus #amharicbible 11 дней назад
    አግዚአብሔር አድል ሰቶናል || Yonatan aklilu #protestantreformation #biblestudy #jesus #amharicbible
    Опубликовано: 11 дней назад
  • SokolovBrothers. Братья Соколовы 5 лет назад
    SokolovBrothers. Братья Соколовы
    Опубликовано: 5 лет назад
  • ባለጠጋ ነህ| You are rich| ነብይ መስፍን ንጉሴ| Prophet Mesfin Negussie| AG 6 kilo 6 лет назад
    ባለጠጋ ነህ| You are rich| ነብይ መስፍን ንጉሴ| Prophet Mesfin Negussie| AG 6 kilo
    Опубликовано: 6 лет назад
  • Pastor Getnet Bekele የእግዚአብሔር ክብር ሲገለጥ ክፍል-1.  ፓስተር ጌትነት በቀለ 2 года назад
    Pastor Getnet Bekele የእግዚአብሔር ክብር ሲገለጥ ክፍል-1. ፓስተር ጌትነት በቀለ
    Опубликовано: 2 года назад
  • እንዴት እንዘጋጅ! ህይወታችን እንዲቀየር#Dr gemechis desta 6 месяцев назад
    እንዴት እንዘጋጅ! ህይወታችን እንዲቀየር#Dr gemechis desta
    Опубликовано: 6 месяцев назад
  • Арест военных в Украине / Обращение Киева к Москве 2 часа назад
    Арест военных в Украине / Обращение Киева к Москве
    Опубликовано: 2 часа назад
  • ራሳችሁን አንቁ | ከ AI ጀርባ ያለው ሚስጥር | ክፍል - አንድ | በነብይ ሚራክል ተካ | @SMPMT 2 дня назад
    ራሳችሁን አንቁ | ከ AI ጀርባ ያለው ሚስጥር | ክፍል - አንድ | በነብይ ሚራክል ተካ | @SMPMT
    Опубликовано: 2 дня назад
  • አንደኛዬ ነህ ኢየሱሴ | Abenezer Abebe - አቤኔዘር አበበ | Live Worship @EthiopianAGChurch 12 дней назад
    አንደኛዬ ነህ ኢየሱሴ | Abenezer Abebe - አቤኔዘር አበበ | Live Worship @EthiopianAGChurch
    Опубликовано: 12 дней назад
  • እልፍ ለማለት ተዘጋጁ - ሐዋርያው መርጊያ አብዲሳ | @EthiopianAGChurch 9 дней назад
    እልፍ ለማለት ተዘጋጁ - ሐዋርያው መርጊያ አብዲሳ | @EthiopianAGChurch
    Опубликовано: 9 дней назад
  • እግዚአብሔርን ለማግኘት ምን እናድርግ? | መጋቢ ዴቪድ | @EthiopianAGChurch  #2025 3 месяца назад
    እግዚአብሔርን ለማግኘት ምን እናድርግ? | መጋቢ ዴቪድ | @EthiopianAGChurch #2025
    Опубликовано: 3 месяца назад
  • ጥሎ ማንሳት - ፓስተር ዘማሪ ትዝታው ሳሙኤል | @EthiopianAGChurch 3 дня назад
    ጥሎ ማንሳት - ፓስተር ዘማሪ ትዝታው ሳሙኤል | @EthiopianAGChurch
    Опубликовано: 3 дня назад
  • በጊዜ እንመለስ ወደ እሱ | Prophet Tilahun #jesus #christianbiblestudy #protestantreformation #amharicbible 12 дней назад
    በጊዜ እንመለስ ወደ እሱ | Prophet Tilahun #jesus #christianbiblestudy #protestantreformation #amharicbible
    Опубликовано: 12 дней назад

Контактный email для правообладателей: u2beadvert@gmail.com © 2017 - 2026

Отказ от ответственности - Disclaimer Правообладателям - DMCA Условия использования сайта - TOS



Карта сайта 1 Карта сайта 2 Карта сайта 3 Карта сайта 4 Карта сайта 5