У нас вы можете посмотреть бесплатно ዘማሪት ሕይወት ቱሉ በድሎቼ ማግስት bedlochea magst или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
#mezmur@Gospl song Hiwet Tulu ቴስቢያዊው ኤልያስ በድሎቼ ማግስት ዛቻ ማስፈራራት ከአባቶቼ እኔ አልበልጥም ልሙት በቃ ያልኩበት በእንቅልፌ መደበቅ ማይገፉን ቀናት እስክታጎርሰኝ ነው የቃልህን መዐድ አዝ./ ሀይልን ያስታጠቀኝ እግዚአብሔር ነው የሚቀጥል ትውልድ ሰው የሚታየው😇 ሞቴን በምድር ላይ እኔ የተመኘሁት ሰረገላን ንጥቀት በምኔ አለምኩት ኤልሳን አዛኤልን ኢዩን መች አሰብኩኝ መገላገሌን ነው ፈጥኜ ወሰንኩኝ😢 አዝ/ በተራራው ላይ ከኢየሱሴ ጋር ጴጥሮስ ዮሐንስን በአዲስ ኪዳን ሳይ ፍለጋ የሌለውን የእግዚአብሔር ፍቅር💙 አረጋግጦልኛል እንደምንቀጥል🗣️ ቴስብያዊው 👆ኤልያስ 👈 1ነገስት ምዕ17- ምዕ18-ምዕ19 ይነበበብ