У нас вы можете посмотреть бесплатно Gospel singer Hiwet tulu አድልቶልኛልAdltolgnal video clip или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ይህን ታላቅ ግዙፍ ፀሀይ ከዋክብት ጨረቃን የፈጠርክ በስርዐት እንዲወጡ እንዲገቡ ሁሉንም እምታደርግ በስፍራቸው ያኖርካቸውን ምድርን ሰማይንማ ሳስብ ባአንተ ዘንድ ስፍራን ሰጥተህ ታስበው ዘንድ የሰው ልጅ ምንድን ነው?፣ (አዝ)👇 አድልቶልኛል ከፍጥረት እግዚአብሔር ለእኔ አግኝቶኛል ጠፍቼም አጥፍቼም ያኔ አድልቶልኛል እግዚአብሔር በልጁማ ለእኔ አድርጎኛል ከእርሱ ጋር እንድኖር ዘላለሜን፣ ቸርነት ምህረቱ የተከተሉት እስከዚህ አረ የሰው ልጅ ምንድን ነው? በአባቶች በኪዳን በመስፍን የልቡን ደጅ የጠናህ🤔 በስተመጨረሻ አንድያ ልጁንም እኔን ለማግኘት የሰጠህ ፍቅሩ ጥልቅ ነው ለዚህ ነው እግዚአብሔር አድልቶልኛል ምለው። (አዝ) በእጆችህ አበጅተህ እስትንፋስ የአንተን ሰጠኸው ይሄ ሳያንስ በመልክ እና በአምሳልህ አድርገህ ፈጠርኸው በሁሉም በእጆችህ ስራ ላይ ገዢ አድርገህ የሾምኸው ይሄን ሁሉ አስቤ አድልቶዋል አምላኬ ለሰው ምለው#2 አዝ❤️ Psalms 8 አማ - መዝሙር 3: የጣቶችህን ሥራ ሰማዮችን ባየሁ ጊዜ፥ ጨረቃንና ከዋክብትን አንተ የሠራሃቸውን፥ 4: ታስበው ዘንድ ሰው ምንድር ነው? ትጐበኘውም ዘንድ የሰው ልጅ ምንድር ነው?