У нас вы можете посмотреть бесплатно እግዚአብሔር በቂ ነህ || የሀረር አማኑኤል ህብረት መዘምራን или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በሀረር አማኑኤል ህብረት መዘምራን የተዘመሩት ዝማሬዎች የየራሳቸው በቂ ምክንያት ያላቸው ወይንም ከምክንያት ጋር የተዘመሩ መዝሙሮች ናቸው፡፡ እግዚአብሔር አምላክ የዝማሬ ኅብረቱን በልዩ ልዩ ዝማሬዎች ባርኮ ነበር፡፡ በመሆኑም ዘማርያኑ የሚያልፉበትን መንገድ፣ የሕይወት ገጠመኞቻቸውን፣ በስብከት መካከል የተባረኩበትን ቃለ እግዚአብሔር፣ በውስጣቸው የከበደውን መልእክት፣ ወንጌላዊ ኃላፊነታቸውን ሁሉ በዝማሬ በኩል ይወጡ ነበር፡፡ ይኼኛው “እግዚአብሔር በቂ ነህ!” የሚለው ዝማሬ የተወለደው በማኅበር የጌታን ቃል እየተማሩ ባለበት፣ ርእሰ ጉዳዩ በእግዚእብሔር በቂነት ላይ ያተኮረ በመሆኑ በዚህ መነሳሳት የተወለደ ዝማሬ ነበር፡፡ በእለቱ ቃለ እግዚአብሔር አቅራቢው በመንፈስ ቅዱስ መነካት ሆኖ፣ በመደጋገም የእግዚአብሔርን በቂነት እና ከበቂ በላይነት ያወሳ ነበር፡፡ በዚህም ሳቢያ ይህ መልእክቱ ወደ ዓለም ሁሉ እንዲደርስለት የፈለገው አምላክ ይህን ዘመን ዘለል ዝማሬ ለመዘምራኑ አቀብሏል፡፡ #ተስፋ_ለሀረር #ፅኑ_ተስፋ_አለ!