У нас вы можете посмотреть бесплатно ኢየሱስ ታላቅ አምላክ ነህ! || የሀረር አማኑኤል ህብረት መዘምራን или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በሀረር አማኑኤል ህብረት መዘምራን የተዘመሩት ዝማሬዎች የየራሳቸው በቂ ምክንያት ያላቸው ወይንም ከምክንያት ጋር የተዘመሩ መዝሙሮች ናቸው፡፡ እግዚአብሔር አምላክ የዝማሬ ኅብረቱን በልዩ ልዩ ዝማሬዎች ባርኮ ነበር፡፡ በመሆኑም ዘማርያኑ የሚያልፉበትን መንገድ፣ የሕይወት ገጠመኞቻቸውን፣ በስብከት መካከል የተባረኩበትን ቃለ እግዚአብሔር፣ በውስጣቸው የከበደውን መልእክት፣ ወንጌላዊ ኃላፊነታቸውን ሁሉ በዝማሬ በኩል ይወጡ ነበር፡፡ ይኼኛው “ኢየሱስ ታላቅ አምላክ ነህ!” የተሰኘው ዝማሬ እንደሚታወቀው ወደ እግዚአብሔር ህልውና በማድረስ ረገድ ግሩም የሆነ ዝማሬ ነው፡፡ ይህም ዝማሬ ያለፉትን ሃያ ሰባት አመታት በኢትዮጵያ አብያተ ክርስቲያናት ሁሉ ሲዘመር የኖረ ዝማሬ ነው፡፡ በዚህም መዝሙር የኢየሱስን እውነተኛ አምላክነት እና ታላቅነት ማወጅ ግብ ተደርጓል፡፡ በተለይም ቤተክርስቲያኒቱ ያለችበት አካባቢ ይህን የሚጻረር አቋም በከፍተኛ ሁኔታ የሚንጸባርቀበት በመሆኑ፤ የሕይወት ራስ የሆነውን ጌታ እና መድሃኒት የሆነውን አዳኝ አምላክነት ማወጅ ግድ በመሆኑ ይህ ዘመን ዘለል ድንቅ ቅኔ ሊወጣ ችሏል፡፡ #ተስፋ_ለሀረር #ፅኑ_ተስፋ_አለ!